Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንድ ደጋፊዎች አላቹ... አመቱን ሙሉ ሰው ያረግህን አርቴታ ትሰዳባለህ ደረትህን ነፍተህ አ | ዜና አርሰናል

አንዳንድ ደጋፊዎች አላቹ...

አመቱን ሙሉ ሰው ያረግህን አርቴታ ትሰዳባለህ ደረትህን ነፍተህ አርሰናል እንድትል አረገህ ከዋንጫ ክብር እድል አልሳካ ብትለውም ......

እባካቹ እስቲ መደጋገፍን መተጋገዝን ከሊቨርፑል ደጋፊዎች ተማሩ ስህተት ሰራ ተብሎ ያ ሁላ ላቡን በስድብ ስታብሱ አይደብርም? በቲሜ አምናለው ሁሌም እስከ ዛሬም ዋንጫ ሳይሆን አርሰናል ከልቤ ስላለ ነው 13 አመት በተስፋ የደገፍኩት አቃለው ቀኗ ጊዜዋን ጠብቃ ትመጣለች ዋናው ወደዛ ለመሄድ መንገድ መጀመራችን ነው .......

We will never walk Alone

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL