Get Mystery Box with random crypto!

ቺዶ ኦቢ በትናንትናው እለትም 2 ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን በዚህም ዘንድሮ ከ18 አመት በታች ጨዋታዎ | ዜና አርሰናል

ቺዶ ኦቢ በትናንትናው እለትም 2 ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን በዚህም ዘንድሮ ከ18 አመት በታች ጨዋታዎች ላይ ያስቆጠራቸውን ጎሎች 15 አድርሷል።

ባለፉት 4 ጨዋታዎች 11 ጎሎችን አስቆጥሯል

ገና 16 አመቱ ነው ! ድንቅ ተሰጥኦ !

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL