Get Mystery Box with random crypto!

ባለፈው ወር አርሰናልን የተቀላቀለው ተከላካይ ብሬይደን ክላርክ የቡድኑ ቁጥር 60 ተሰጥቶታል ይህም | ዜና አርሰናል

ባለፈው ወር አርሰናልን የተቀላቀለው ተከላካይ ብሬይደን ክላርክ የቡድኑ ቁጥር 60 ተሰጥቶታል ይህም የሚደረገው በአርሰናል የጨዋታ ቀን ፕሮግራም ላይ ነው።

ይህ የቡድን ቁጥር አብዛኛውን ጊዜ ለወጣት ፕሮፌሽናል ነው። ይህም ክላርክ በጁላይ ወር ላይ 17 አመት ሲሞላው የፕሮፌሽናል ኮንትራት እንደሚሰጠው ይጠቁማል ተብሏል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL