Get Mystery Box with random crypto!

ዜና አርሰናል

የሰርጥ አድራሻ: @zena_arsenal
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 170.90K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2024-04-29 06:20:08
አርሰናል በዚህ አመት በሊጉ እስካሁን ከቶፕ 6 ክለቦች ጋር ባደረጋቸው ጨዋታዎች ምንም አልተሸነፈም

ማንችስተር ዩናይትድ (3-1) በሜዳው
ቶተንሀም ሆትስፐር (2-2) በሜዳው
ማንችስተር ሲቲ (1-0) በሜዳው
ቼልሲ (2-2) ከሜዳ ውጪ
ሊቨርፑል(1-1) ከሜዳ ውጪ
ሊቨርፑል (3-1) በሜዳው
ማንችስተር ሲቲ (0-0) ከሜዳ ውጪ
ቼልሲ (5-0) በሜዳው
ቶተንሀም ሆትስፐር (3-2) ከሜዳ ውጪ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
23.3K viewsпᴇвɪʟ, 03:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-29 06:19:02
እነዚን ውብ እና ገራሚ ጫማዎች
#NIKE_JORDAN1_1800 ብር ብቻ ማገኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ?

#Hamid_fashion እነዚንና የተለያዩ ገራሚ ጫማዎችን በማይታመን ዋጋ ይዞላቹ መቷል አርፍ ጫማ ነው ምፈልገው ካላቹም ከ 1200 ብር ጀምሮ ምርጥ ምርጥ ጫማዎችን ይዞላቹ መቷል ያሉትን አማራጮች ቻናሉን በመቀላቀል መመልከት ትችላላቹ..... እንዳያመልጣቹ

ለማንኛውም ሀሳብ እና ጥያቄ ,,,,,,,

https://t.me/+S2a9xXfFNdPl5RGR
አድራሻችን__ #ድሬደዋ

አይታችሁ ከወደዳችሁት join እና share ማድረጋችሁ እንዳትረሱ.
23.0K viewsпᴇвɪʟ, 03:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 09:07:21
ይህ የተፈጠረው ከቼልሲ ጨዋታ በኋላ ሲሆን በሽንፈቱ የተበሳጩ የቼልሲ ደጋፊዎች የራይስ ፍቅረኛ ኮመንት ላይ ሰውንተ እና መልክ ተኮር ያደረገ የጭንቅላት አልባ ስድቦችን ሲያደርጉ ተስተውሏል። ከዚህ ቀደም ደግሞ አንዳንድ የአርሰናል ደጋፊዎች መረን የለቀቀ ንግግሮችን በራይስ ፍቅረኛ ላይ ሰንዝረዋል።

አሁን ግን በርከት ያሉ የአርሰናል ደጋፊዎች እንዲሁም የሌላ ክለብ ደጋፊዎች የራይስ ፍቅረኛ ከገባችበት አሳዛኝ ነገር እንድትወጣ የማበረታቻ እና አስደሳች መልእክቶችን በሶሻል ሚዲያዎች በስፋት እያጋሩ ነው።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
18.1K views𝐌𝐫𝐏𝐚𝐩𝐢 , 06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 08:56:28
የዴክላን ራይስ የፍቅር አጋር በሶሻል ሚዲያ በሚደርስባት ትሮል እና ተገቢ ያልሆኑ ቀልዶች ምክንያት ፎቶዎቿን ከኢንስታግራም አጥፍታቸዋለች። [LBC]

Social media is a horrible place full of horrible people

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
17.6K views𝐌𝐫𝐏𝐚𝐩𝐢 , 05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 08:28:26
ትላንት በመርሲሳይድ ደርቢ ላለመውረድ የሚታገለው ኤቨርተን ለዋንጫ የሚጫወተውን ሊቨርፑልን ሲያሸንፍ አይተናል ይህም የአርሰናል ቀጣይ ጨዋታ ከየትኛውም ጊዜ በላይ ከባዱ ጨዋታ እንደሆነ ያስረዳናል። ቶተንሀም ከአርሰናል የሰሜን ለንደን ደርቢ ! This is why the Spurs game is gonna be tough

ከየትኛውም ጊዜ በላይ ውጤት ይዞ መውጣት አስቸጋሪ የሚሆንበት በመሆኑ የጀግናው አሰልጣኝ አርቴታ ምትሀትን ይጠይቃል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
17.8K views𝐌𝐫𝐏𝐚𝐩𝐢 , 05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 06:32:01
በዘንድሮው የፕሪሚየር ሊጉ መሪ በመሆን ብዙ ቀን የቆዩ

ሊቨርፑል - 87
ማንቸስተር ሲቲ - 71
አርሰናል - 57

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
20.5K viewsпᴇвɪʟ, 03:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 06:23:01
ሶሴዳድ እያለ ስለ እሱ ሲያወሩ እሰማለዉ ግን ብዙ ጫወታዎቹን አላየዉም ወደ እኛ ሲመጣ ሰዉነቱን ግዙፍ አድርጌ ነበር የሳልኩት ልክ እንደፈረመ ከሶስተኛዉ ቀን ቡሃላ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ለምናደርገዉ የፕሪሜርሊግ ጫወታ እንደሚሰለፍ አወኩኝ……ሜዳ ተገኘዉ፡፡ ጫወታዉ ከመጀመሩ በፊት ለልምምድ ወደ ሜዳ ሲገባ ሳየዉ ግን የጠበኩት የሰዉነት ግዝፈትን ከእርሱ አላየዉም…..ደነገጥኩኝ ፤ ይሄ ሊግ እንዳይከብደዉ ሰጋዉ ወደፊት ጥሩ እድል እንዲገጥመዉ ወደፈጣሪ አጋጥቼ ለመንኩለት።”

የኤዥያዋ ስደተኛ ኢራና የምትባል አንድ የአርሰናል የልብ ደጋፊ The Arsenal Podcast 90min ለተሰኘ አንድ ፖድ ካስት የሰጠችዉ ቃል ነበር፡፡

እነዚህን ምስሎች ከጫወታዉ ቡሃላ ቪድዮዉን ፈልጌ ያወጣዋቸዉ ጥራታቸው ከፍ ያለ የእርሱ ምስሎች ናቸዉ፡፡ ሁለቱ ፓሶች ወደጎልነት ተቀይረዋል!… እንዱን ካይ ለምን እንደሳተዉ ህግ ፊት አቅርበን እንጠይቀዋለን!!....በኢራና የተፀለየለት ያ ስጋት ግን .......እርሱ ነዉ!! You don't have to mention his name Thank You!!

birth chane

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
20.9K viewsпᴇвɪʟ, 03:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 06:22:02
#SIZE_40_41_42_43
NIKE AIR LOUIS VIUTTON
% Original
ዋጋ 2500 ብቻ

ምስሉ ላይ የምትመለከቷቸውን አሪፍ እና ቀለል ያሉ ጫማዎች በ ሚገራርም ዋጋ ማግኘት ከፈለጋቹ ይህ ቻናል ለናንተ ነው ገራሚ ገራሚ ጫማዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዞላቹ ቀርቧል ገብታቹ መመልከት ትችላላቹ
አድራሻ ድሬደዋ

ለማንኛውም ጥያቄና ሀሳብ
https://t.me/+S2a9xXfFNdPl5RGR
20.3K viewsпᴇвɪʟ, 03:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-24 23:40:09
ምሽቱ እንዴት እየሄደ ነው ?

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
23.8K views𝙮𝙤𝙪𝙣𝙜 𝙛𝙡𝙞𝙥 𝙚𝙯𝙖𝙣𝙖 , edited  20:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-24 22:04:59
አርሰናል ትላንት ምሽት በቼልሲ ላይ 10 ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎችን አድርገዋል።

ከዚህ የበለጠ ሙከራ ያደረጉት በ2 ጨዋታ ነው

ዌስትሃምን 6-0 ሲያሸንፉ (12)
ከፉልሃም ጋር 2-2 ሲለያዩ (11)

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
26.1K viewsпᴇвɪʟ, 19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ