Get Mystery Box with random crypto!

ትላንት በመርሲሳይድ ደርቢ ላለመውረድ የሚታገለው ኤቨርተን ለዋንጫ የሚጫወተውን ሊቨርፑልን ሲያሸንፍ | ዜና አርሰናል

ትላንት በመርሲሳይድ ደርቢ ላለመውረድ የሚታገለው ኤቨርተን ለዋንጫ የሚጫወተውን ሊቨርፑልን ሲያሸንፍ አይተናል ይህም የአርሰናል ቀጣይ ጨዋታ ከየትኛውም ጊዜ በላይ ከባዱ ጨዋታ እንደሆነ ያስረዳናል። ቶተንሀም ከአርሰናል የሰሜን ለንደን ደርቢ ! This is why the Spurs game is gonna be tough

ከየትኛውም ጊዜ በላይ ውጤት ይዞ መውጣት አስቸጋሪ የሚሆንበት በመሆኑ የጀግናው አሰልጣኝ አርቴታ ምትሀትን ይጠይቃል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL