Get Mystery Box with random crypto!

ሶሴዳድ እያለ ስለ እሱ ሲያወሩ እሰማለዉ ግን ብዙ ጫወታዎቹን አላየዉም ወደ እኛ ሲመጣ ሰዉነቱን ግ | ዜና አርሰናል

ሶሴዳድ እያለ ስለ እሱ ሲያወሩ እሰማለዉ ግን ብዙ ጫወታዎቹን አላየዉም ወደ እኛ ሲመጣ ሰዉነቱን ግዙፍ አድርጌ ነበር የሳልኩት ልክ እንደፈረመ ከሶስተኛዉ ቀን ቡሃላ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ለምናደርገዉ የፕሪሜርሊግ ጫወታ እንደሚሰለፍ አወኩኝ……ሜዳ ተገኘዉ፡፡ ጫወታዉ ከመጀመሩ በፊት ለልምምድ ወደ ሜዳ ሲገባ ሳየዉ ግን የጠበኩት የሰዉነት ግዝፈትን ከእርሱ አላየዉም…..ደነገጥኩኝ ፤ ይሄ ሊግ እንዳይከብደዉ ሰጋዉ ወደፊት ጥሩ እድል እንዲገጥመዉ ወደፈጣሪ አጋጥቼ ለመንኩለት።”

የኤዥያዋ ስደተኛ ኢራና የምትባል አንድ የአርሰናል የልብ ደጋፊ The Arsenal Podcast 90min ለተሰኘ አንድ ፖድ ካስት የሰጠችዉ ቃል ነበር፡፡

እነዚህን ምስሎች ከጫወታዉ ቡሃላ ቪድዮዉን ፈልጌ ያወጣዋቸዉ ጥራታቸው ከፍ ያለ የእርሱ ምስሎች ናቸዉ፡፡ ሁለቱ ፓሶች ወደጎልነት ተቀይረዋል!… እንዱን ካይ ለምን እንደሳተዉ ህግ ፊት አቅርበን እንጠይቀዋለን!!....በኢራና የተፀለየለት ያ ስጋት ግን .......እርሱ ነዉ!! You don't have to mention his name Thank You!!

birth chane

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL