Get Mystery Box with random crypto!

ዜና አርሰናል

የሰርጥ አድራሻ: @zena_arsenal
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 170.90K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2024-04-15 13:18:45
ዴክላን ራይስ :-

"የዋንጫ ተስፋችን አሁንም አላበቃም ፣ ገና 6 ጨዋታዎች ይቀራሉ"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
25.8K viewsLeo Tedi, edited  10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 23:13:42
ብዙ ደጋፊዎች ስለ ጋቢ ማጋሌሽ እየጠየቃቹ ነው

በዛሬው ልምምድ ጋብርኤል ማጋሌሽ አልታየም ፣ ነገር ግን ይፋዊ መረጃ ሲወጣ የምናሳውቃቹ ይሆናል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
13.7K viewsLeo Tedi, edited  20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 23:12:06
በዛሬው ልምምድ ጨዋታ አሸናፊው ቡድን!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
13.7K viewsLeo Tedi, 20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 23:08:13
ከዛሬው ልምምድ የተገኙ ምስሎች!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
13.7K viewsLeo Tedi, 20:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 23:01:28
በ2024 በፕሪምየር ሊጉ ከሚገኙ ትልቅ 6 ክለቦች ውስጥ ብዙ ትልቅ የጎል እድል በተቃራኒ ቡድን የተፈጠረባቸው ክለቦች

ማን ዩናይትድ - 34
ቶተንሀም - 28
ሊቨርፑል - 25
ማን ሲቲ - 24
ቼልሲ - 22
አርሰናል - 5

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
13.8K viewsпᴇвɪʟ, 20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 22:24:24
በተለምዶ Big 6 ከሚባሉት ውስጥ በአንድ ጨዋታ ከ20 ጊዜ በላይ ሙከራ የተደረገባቸው ቡድኖች ዝርዝር...

- ዩናይትድ 14 ጨዋታዎች ላይ 20+ ሙከራ ተደርጎበታል

- ቼልሲ 3 ጨዋታ ላይ 20+ ሙከራ ተደርጎበታል።

- ሊቨርፑል 2 ጨዋታዎች ላይ 20+ ሙከራ ተደርጎበታል

- ቶተንሀም 2 ጨዋታዎች ላይ 20+ ሙከራ ተደርጎበታል

- ሲቲ 1 ጨዋታ ላይ 20+ ሙከራ ተደርጎበታል

- አርሰናል 0 ጨዋታ ላይ 20+ ሙከራ ተደርጎበታል ( ብቸኛው በጨዋታ 20+ ሙከራ ያልተደረገበት የፕሪሚየር ሊግ ክለብም አርሰናል ነው )

ድንቁ የተከላካይ መስመር ጥምረት በአርሰናል ይገኛል !!!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
17.1K views𝐌𝐫𝐏𝐚𝐩𝐢 , edited  19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 18:51:32
የተጋጣሚ ቡድን ዜና

ኪንግሌይ ኮማን በዛሬው የባየር ሙኒክ ጨዋታ በ49ኛው ደቂቃ ላይ ባጋጠመው የጉልበት ጉዳት ከሜዳ ተቀይሮ ወቷል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
26.0K viewsпᴇвɪʟ, 15:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 14:39:52
ቺዶ ኦቢ 5ኛ ጎሉን አስቆጥሯል።

አርሰናል U18 7-1 እየመሩ ይገኛሉ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
29.3K views𝙻𝚎𝚖𝚒, edited  11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 21:53:14
Sofa Score የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ምርጥ 11 ይፋ ሲያደርጉ ከክለባችን አርሰናል ጋብርኤል ጄሱስ መካተት ችሏል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
12.8K viewsLeo Tedi, edited  18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 20:35:26
ምንጭ ለጠየቃችሁ ምንጩ John Cross ነው ካለፈው አመት ጀምሮ አንድም ቃል ሳይሳሳት ሲዘግብ የነበረ ታዋቂ የኢንግሊዝ ጋዜጠኛ ነው። ለአርሰናልም ቅርብ ከሚባሉት ተጠቃሽ ነው።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
17.9K views𝐌𝐫𝐏𝐚𝐩𝐢, 17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ