Get Mystery Box with random crypto!

ዜና አርሰናል

የሰርጥ አድራሻ: @zena_arsenal
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 172.35K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2024-04-17 23:02:04
|| የሚያስፈልገን የተቃራኒ ሳጥንን የሚያተራምስ ተጫዋች ነው? አዎ!

[ስለዚህ ሃቨርትዝ በጄሱስ ጥሩ ቅያሪ ነው!!!]
...... ጄሱስ የካይን የፕረሲንግ እና የመከላከል ስራ ከተሻለ የማጥቃት ሚና ጋር ማቅረብ የሚችል ይመስለኛል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
28.4K viewsкɪrυ' +, edited  20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-17 23:01:55
ባየርኖች በእረፍት ሰአት ወቅት በአርሰናል የመጨረሻ የማጥቃት ሜዳ ክልል ቦታ ብቻ ያለውን ሳር ውሃ ሲያጠጡ ነበር።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
26.1K viewsпᴇвɪʟ, edited  20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-17 22:55:42
አንበሳ!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
25.3K viewsЯσвєℓ.т, 19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-17 22:52:38
ማርቲኔሊ እንዳለ ሆኖ ትሮሳርድን ወይም ጄሱስን የሚፈልግ ጨዋታ!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
24.7K viewsЯσвєℓ.т, edited  19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-17 22:51:58
የመጀመሪያ አጋማሽ ቁጥራዊ መረጃዎች!

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
25.9K viewsLeo Tedi, edited  19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-17 22:50:09
የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ

                       እረፍት

      ባየር ሙኒክ 0-0 አርሰናል

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
26.0K viewsпᴇвɪʟ, 19:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-15 21:51:42
Jeremiah 29:11 

Matthew 19:26 

ሊጉ የሚጠናቀቀው 38ኛ ሳምንት ላይ ነው።

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
23.1K views𝐌𝐫𝐏𝐚𝐩𝐢 , 18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-15 17:48:44
ይህ አመት ከኤምሬትስ በተሻለ የተጋጣሚ ሜዳዎች ላይ ብርቱ ነን። ምናልባት ቻምፒየንስ ሊግን እንደ ሊጉ ማሰብ ሞኝ ሊያስብል ይችላል ......ግን ሞኝ ልሁን።

'' አሊያንዝ አሬና ላይ የትላንቱን አርሰናል የምናይ አይመስለኝም... ይህም ማለት እናሸንፋለን!!!''

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
26.4K viewsкɪrυ' +, edited  14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-15 17:33:18
ቶማስ ቱሄል

''ናብሪ ከጨዋታው ውጪ ሲሆን ኩማን እና ሊሮይ ሳኔ ለአርሰናል ጨዋታ መድረሳቸው አጠራጣሪ ነው።''


@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
25.6K viewsкɪrυ' +, 14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-15 17:24:14
አርሰናል በክረምቱ የዝውውር መስኮት የሚደረጉ ስራዎች ዝርዝር ውስጥ አዲስ የግራ መስመር ተከላካይ መግዛትን አካተዋል።

- ገነር ብሎግ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
24.6K viewsпᴇвɪʟ, 14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ