Get Mystery Box with random crypto!

ይህ አመት ከኤምሬትስ በተሻለ የተጋጣሚ ሜዳዎች ላይ ብርቱ ነን። ምናልባት ቻምፒየንስ ሊግን እንደ | ዜና አርሰናል

ይህ አመት ከኤምሬትስ በተሻለ የተጋጣሚ ሜዳዎች ላይ ብርቱ ነን። ምናልባት ቻምፒየንስ ሊግን እንደ ሊጉ ማሰብ ሞኝ ሊያስብል ይችላል ......ግን ሞኝ ልሁን።

'' አሊያንዝ አሬና ላይ የትላንቱን አርሰናል የምናይ አይመስለኝም... ይህም ማለት እናሸንፋለን!!!''

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL