Get Mystery Box with random crypto!

ዜና አርሰናል

የሰርጥ አድራሻ: @zena_arsenal
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 170.90K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2024-04-11 20:29:23
አርሰናል ሀቨርት ባሳየው ድንቅ ብቃት ምክንያት 9 ቁጥር ላይ በክረምቱ ያላቸውን እቅድ ለመቀየር አስበዋል።

በዚህም ወጣት እና በአርቴታ ስር ሊበለፅግ የሚችል ተጫዋች ለማስፈረም አስበዋል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
17.9K views𝐌𝐫𝐏𝐚𝐩𝐢, 17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 19:15:17
አርቴታ ከሌሎች ክለቦች ጋር እንኳን እየተወያየ አይደለም። ከባርሴሎና ጋር ለመነጋገር ፈጽሞ አልተቃረበም። ሙሉ ትኩረቱ በአርሰናል ላይ ነው። የሚጠበቀው ነገር አርሰናል እና አርቴታ በቅርቡ አዲስ የረጅም ጊዜ ኮንትራት እንደሚያዩ ነው።

- ፋብሪዝዮ ሮማኖ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
20.5K viewsпᴇвɪʟ, 16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 19:04:17
ቦስ ከአስቶን ቪላው ጨዋታ በፊት ነገ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
20.4K viewsЯσвєℓ.т, 16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 15:06:26
አዲስ

የ17 አመቱ ኢታን ንዋኔሪ ባለፈው ወር የመጀመሪያ የፕሮፌሽናል ኮንትራቱን ከፈረመ በኋላ በአርሰናል ዋናው ቡድን ጨዋታዎች ላይ የመሳተፍ እድል ሊሰጠው ነው።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
25.2K viewsпᴇвɪʟ, 12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 12:57:59
አርቴታ በዚህ ክረምት ቻርሊ ፓቲኖ እንዲለቅ እንደሚፈቅድለት ይጠበቃል። አርሰናል የተጫዋቹ ኮንትራቱ ከመጠናቀቁ በፊት በመሸጥ ገንዘብ የማግኘት ፍላጎት አለው። የስፔን ክለቦችም የተጫዋቹ ፈላጊዎች ናቸው።

ኢታን ንዋኔሪን ወደ ዋናው ቡድን ማምጣት የአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ተቀዳሚ ምርጫ ነው።

- ስታንዳርድ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
26.5K viewsпᴇвɪʟ, 09:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 12:49:34
ቤን ኋይት

"ሁሉም ሰው ስህተት ይሰራል፤ ይህ የጨዋታው አካል ነው። ስለዚህ ዋናው ነገር ለዛ ስህተት እንደ ቡድን ምላሽ የምትሰጡበት መንገድ ይወስነዋል። ቀጣይ የምታደርገውን ነገር በትክክል እንደምትሰራ እርግጠኛ መሆን ነው። ይህ እኔ የተጫወትኩበት ምርጡ ቡድን ነው። እዚህ ያለው የቡድን መንፈስ እና አንድነት አስደናቂ ነው።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
25.7K viewsпᴇвɪʟ, edited  09:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 11:09:53
ቤን ኋይት

"እኔ እና ማርቲኔሊ በልምም ላይ በየእለቱ የ አንድ ለ አንድ ግንኙነት ፍልሚያ እናደርጋለን"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
27.0K viewsMilka , 08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 11:06:16
ትሮሳርድ በመጪው ሳምንት ከባየርን ጋር ስለሚደረገው ጨዋታ

“እኛ በትልቁ ደረጃችን ላይ ከሆንን እነሱን ማሸነፍ እንደምንችል አስባለሁ።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
25.8K viewsпᴇвɪʟ, 08:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 10:55:20
ሊያንድሮ ትሮሳርድ በዚህ የውድድር አመት

18 ጨዋታ
13 ጎል አስቆጠረ
2 ኳስ አመቻችቶ አቀበለ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
25.5K viewsпᴇвɪʟ, edited  07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 10:16:57
አርሰናል የዎልቭሱን አማካኝ ጆአዎ ጎሜስን ማስፈረም ይፈልጋሉ። አርሰናል የዝውውር መስኮቱ ሲከፈት ብራዚላዊውን ተጫዋች ለማምጣት ሲሉ ለዎልቭስ ጥያቄ ሊያቀርብ ይችላል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
26.0K viewsпᴇвɪʟ, 07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ