Get Mystery Box with random crypto!

አርቴታ በዚህ ክረምት ቻርሊ ፓቲኖ እንዲለቅ እንደሚፈቅድለት ይጠበቃል። አርሰናል የተጫዋቹ ኮንትራቱ | ዜና አርሰናል

አርቴታ በዚህ ክረምት ቻርሊ ፓቲኖ እንዲለቅ እንደሚፈቅድለት ይጠበቃል። አርሰናል የተጫዋቹ ኮንትራቱ ከመጠናቀቁ በፊት በመሸጥ ገንዘብ የማግኘት ፍላጎት አለው። የስፔን ክለቦችም የተጫዋቹ ፈላጊዎች ናቸው።

ኢታን ንዋኔሪን ወደ ዋናው ቡድን ማምጣት የአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ተቀዳሚ ምርጫ ነው።

- ስታንዳርድ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL