Get Mystery Box with random crypto!

ቤን ኋይት 'ሁሉም ሰው ስህተት ይሰራል፤ ይህ የጨዋታው አካል ነው። ስለዚህ ዋናው ነገር ለዛ ስህ | ዜና አርሰናል

ቤን ኋይት

"ሁሉም ሰው ስህተት ይሰራል፤ ይህ የጨዋታው አካል ነው። ስለዚህ ዋናው ነገር ለዛ ስህተት እንደ ቡድን ምላሽ የምትሰጡበት መንገድ ይወስነዋል። ቀጣይ የምታደርገውን ነገር በትክክል እንደምትሰራ እርግጠኛ መሆን ነው። ይህ እኔ የተጫወትኩበት ምርጡ ቡድን ነው። እዚህ ያለው የቡድን መንፈስ እና አንድነት አስደናቂ ነው።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL