Get Mystery Box with random crypto!

አርሰናል የዎልቭሱን አማካኝ ጆአዎ ጎሜስን ማስፈረም ይፈልጋሉ። አርሰናል የዝውውር መስኮቱ ሲከፈት | ዜና አርሰናል

አርሰናል የዎልቭሱን አማካኝ ጆአዎ ጎሜስን ማስፈረም ይፈልጋሉ። አርሰናል የዝውውር መስኮቱ ሲከፈት ብራዚላዊውን ተጫዋች ለማምጣት ሲሉ ለዎልቭስ ጥያቄ ሊያቀርብ ይችላል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL