Get Mystery Box with random crypto!

አርሰናል ሀቨርት ባሳየው ድንቅ ብቃት ምክንያት 9 ቁጥር ላይ በክረምቱ ያላቸውን እቅድ ለመቀየር አ | ዜና አርሰናል

አርሰናል ሀቨርት ባሳየው ድንቅ ብቃት ምክንያት 9 ቁጥር ላይ በክረምቱ ያላቸውን እቅድ ለመቀየር አስበዋል።

በዚህም ወጣት እና በአርቴታ ስር ሊበለፅግ የሚችል ተጫዋች ለማስፈረም አስበዋል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL