Get Mystery Box with random crypto!

ዜና አርሰናል

የሰርጥ አድራሻ: @zena_arsenal
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 172.35K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2024-04-15 17:13:18
አርሰናል በቪክቶር ዮኬሬሽ የመልማዮች ዘገባ ተደንቋል እናም በውድድር አመቱ መጨረሻ ላይ ተጫዋቹን ለማስፈረም የዝውውር ጥያቄ የማቅረብ እድላቸው እየጨመረ ነው።

ስፖርቲንግ ሊዝበን 100 ሚልዮን ዩሮ የመልቀቂያ ውል ማፍረሻውን ለድርድር የማይቀርብ አድርገው ያስባሉ ነገር ግን አርሰናል ከዛ ባነሰ ዋጋ እንደሚስማማ ተስፋ አድርጓል። አርሰናል በቅያሪ ሌላ ተጫዋች ለመስጠት ወይም ዝውውሩ ላይ አንድ ተጫዋች በውሰት ለመጨመር አስበዋል።

- የፖርቹጋሉ ጋዜጣ ጆርናል ኖቲሻስ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
23.9K viewsпᴇвɪʟ, 14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-15 16:58:30
ኔዘርላንዳዊው ዳኛ ዳኒ ማኬሌ የእሮቡን ጨዋታ በዋና ዳኝነት ይመሩታል!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
24.1K viewsЯσвєℓ.т, edited  13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-15 16:54:35
ዴክላን ራይስ

"እኛ ራሳችንን የምናጠናክርበት እና ለምን በዚህ ቦታ ላይ እንዳለን ለሁሉም የምናሳይበት ጊዜው አሁን ነው።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
24.0K viewsпᴇвɪʟ, 13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-15 15:49:31
አርሰናል ከኦሌክሳንደር ዚንቼንኮ ጋር ስለ አዲስ ኮንትራት ማራዘም ሁኔታ ንግግር አልጀመረም። ተጫዋቹ የ2 አመት ኮንትራት ይቀረዋል ሆኖም ግን ክለቡ እሱን ለማቆየት ካቀደ እስካሁን ምንም አይነት ንግግር አለማድረጉ ጉዳዩን እንግዳ አድርጎታል።

- ዘ አትሌቲክ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
24.6K viewsпᴇвɪʟ, 12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-15 14:15:12
Do Or Die!

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የሁለተኛ ዙር ተጠባቂ ጨዋታ:-

ባየር ሙኒክ አርሰናል

| የጨዋታ ቀን :- እሮብ ሚያዚያ 9

| የጨዋታ ሰአት :- ከምሽቱ 4:00 ሰአት

| የጨዋታ ስታድየም :- አሊያንዝ አሬና

መልካም እድል ለውዱ ክለባችን አርሰናል

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
25.7K viewsLeo Tedi, 11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-15 13:18:45
ዴክላን ራይስ :-

"የዋንጫ ተስፋችን አሁንም አላበቃም ፣ ገና 6 ጨዋታዎች ይቀራሉ"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
25.8K viewsLeo Tedi, edited  10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 23:13:42
ብዙ ደጋፊዎች ስለ ጋቢ ማጋሌሽ እየጠየቃቹ ነው

በዛሬው ልምምድ ጋብርኤል ማጋሌሽ አልታየም ፣ ነገር ግን ይፋዊ መረጃ ሲወጣ የምናሳውቃቹ ይሆናል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
13.7K viewsLeo Tedi, edited  20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 23:12:06
በዛሬው ልምምድ ጨዋታ አሸናፊው ቡድን!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
13.7K viewsLeo Tedi, 20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 23:08:13
ከዛሬው ልምምድ የተገኙ ምስሎች!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
13.7K viewsLeo Tedi, 20:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 23:01:28
በ2024 በፕሪምየር ሊጉ ከሚገኙ ትልቅ 6 ክለቦች ውስጥ ብዙ ትልቅ የጎል እድል በተቃራኒ ቡድን የተፈጠረባቸው ክለቦች

ማን ዩናይትድ - 34
ቶተንሀም - 28
ሊቨርፑል - 25
ማን ሲቲ - 24
ቼልሲ - 22
አርሰናል - 5

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
13.8K viewsпᴇвɪʟ, 20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ