Get Mystery Box with random crypto!

አርሰናል በቪክቶር ዮኬሬሽ የመልማዮች ዘገባ ተደንቋል እናም በውድድር አመቱ መጨረሻ ላይ ተጫዋቹን | ዜና አርሰናል

አርሰናል በቪክቶር ዮኬሬሽ የመልማዮች ዘገባ ተደንቋል እናም በውድድር አመቱ መጨረሻ ላይ ተጫዋቹን ለማስፈረም የዝውውር ጥያቄ የማቅረብ እድላቸው እየጨመረ ነው።

ስፖርቲንግ ሊዝበን 100 ሚልዮን ዩሮ የመልቀቂያ ውል ማፍረሻውን ለድርድር የማይቀርብ አድርገው ያስባሉ ነገር ግን አርሰናል ከዛ ባነሰ ዋጋ እንደሚስማማ ተስፋ አድርጓል። አርሰናል በቅያሪ ሌላ ተጫዋች ለመስጠት ወይም ዝውውሩ ላይ አንድ ተጫዋች በውሰት ለመጨመር አስበዋል።

- የፖርቹጋሉ ጋዜጣ ጆርናል ኖቲሻስ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL