Get Mystery Box with random crypto!

አርሰናል ከኦሌክሳንደር ዚንቼንኮ ጋር ስለ አዲስ ኮንትራት ማራዘም ሁኔታ ንግግር አልጀመረም። ተጫዋ | ዜና አርሰናል

አርሰናል ከኦሌክሳንደር ዚንቼንኮ ጋር ስለ አዲስ ኮንትራት ማራዘም ሁኔታ ንግግር አልጀመረም። ተጫዋቹ የ2 አመት ኮንትራት ይቀረዋል ሆኖም ግን ክለቡ እሱን ለማቆየት ካቀደ እስካሁን ምንም አይነት ንግግር አለማድረጉ ጉዳዩን እንግዳ አድርጎታል።

- ዘ አትሌቲክ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL