Get Mystery Box with random crypto!

በተለምዶ Big 6 ከሚባሉት ውስጥ በአንድ ጨዋታ ከ20 ጊዜ በላይ ሙከራ የተደረገባቸው ቡድኖች ዝር | ዜና አርሰናል

በተለምዶ Big 6 ከሚባሉት ውስጥ በአንድ ጨዋታ ከ20 ጊዜ በላይ ሙከራ የተደረገባቸው ቡድኖች ዝርዝር...

- ዩናይትድ 14 ጨዋታዎች ላይ 20+ ሙከራ ተደርጎበታል

- ቼልሲ 3 ጨዋታ ላይ 20+ ሙከራ ተደርጎበታል።

- ሊቨርፑል 2 ጨዋታዎች ላይ 20+ ሙከራ ተደርጎበታል

- ቶተንሀም 2 ጨዋታዎች ላይ 20+ ሙከራ ተደርጎበታል

- ሲቲ 1 ጨዋታ ላይ 20+ ሙከራ ተደርጎበታል

- አርሰናል 0 ጨዋታ ላይ 20+ ሙከራ ተደርጎበታል ( ብቸኛው በጨዋታ 20+ ሙከራ ያልተደረገበት የፕሪሚየር ሊግ ክለብም አርሰናል ነው )

ድንቁ የተከላካይ መስመር ጥምረት በአርሰናል ይገኛል !!!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL