Get Mystery Box with random crypto!

ዴክላን ራይስ '6 የፍፃሜ ጨዋታዎች ቀርተዋል። 6 ጨዋታዎችን እንደምናሸንፍ እናምናለን። አስቸ | ዜና አርሰናል

ዴክላን ራይስ

"6 የፍፃሜ ጨዋታዎች ቀርተዋል። 6 ጨዋታዎችን እንደምናሸንፍ እናምናለን። አስቸጋሪ ይሆናል ነገርግን ከዚህ በፊት ስናደርግ የነበረውን መቀጠል አለብን። የመጨረሻዎቹ ሁለት ውጤቶች እንዲጥሉን መፍቀድ የለብንም።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL