Get Mystery Box with random crypto!

ዜና አርሰናል

የሰርጥ አድራሻ: @zena_arsenal
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 172.35K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 387

2022-09-07 13:26:02
ስሚዝ-ሮው እና ሴድሪክ በዛሬው ልምምድ ላይ አልተሳተፉም።

ቶማስ ፓርቴይ በሳምንቱ መጨረሻ እንደሚመለስ ይጠበቃል። ኤልኔኒ ደግሞ ለወራት ከሜዳ ይርቃል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
1.3K viewsпᴇвɪʟ, 10:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 12:45:04
ሌኖ አርሰናልን ስለመልቀቁ

"ስለ ብቃት ወይም ጥራት እንዳልሆነ ሳውቅ መሄድ እንዳለብኝ አወቅኩ። በልምምድ ላይ ስለ ብቃት ሳይሆን ስለ ፖለቲካ ብቻ እንደሆነ አየሁኝ፤ ይሄ ለእኔ ግልጽ ነበር እናም ከዚህ መውጣት ነበረብኝ።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
5.7K viewsпᴇвɪʟ, 09:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 09:15:53
ለአርሰናል 501 ጨዋታዎች ማድረግ የቻለው ሌጀንድ ፒተር ስቶሪይ ዛሬ የተወለደበት እለት ነው።

HBD LEGEND !

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
14.2K views✞እንዲሁ በፀጋ የዳንኩኝ✞, 06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 09:03:59
አርሰናል ለመጨረሻ ጊዜ ከ5 የሊግ ጨዋታዎች በኋላ የሊጉ አናት ላይ መቀመጥ የቻለው በ2016/17 የውድድር ዘመን ነበር፣ እሱም በወርሃ ታህሳስ 15 የሊግ ጨዋታዎች ከተደረጉ በኋላ ነው።

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
14.5K views✞እንዲሁ በፀጋ የዳንኩኝ✞, 06:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 08:58:20
በፕሪምየር ሊጉ ብዙ ጊዜ ጥፋት የተሰራባቸው ተጫዋቾች

ጄሱስ: 23 ጊዜ
ዛሃ: 16 ጊዜ

ጄሱስ ከ23ቱ ጥፋቶች 8ቱን ያስተናገደው በእሁዱ የአርሰናል ከዩናይትድ ጨዋታ ነበር::

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
14.7K views✞እንዲሁ በፀጋ የዳንኩኝ✞, 05:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 23:27:46
ግራኒት ዣካ አሁን ላይ ከሮቢን ቫንፐርሲ እኩል ለአርሰናል ብዙ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን አድርጓል። አሁን 16 ተጫዋቾች ብቻ ናቸው በፕሪምየር ሊጉ ከዣካ በላይ ለመድፈኞቹ ብዙ ጨዋታ ያደረጉት።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
6.2K viewsпᴇвɪʟ, 20:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 15:01:51
ፎላሪን ባሎጉን

"ላካ ያለማቋረጥ ወደ ሊግ 1 መሄድ አለብህ፣ እዚህ ይሳካልሃል እያለ ይነግረኝ ነበር። ምናልባት እሱ የእኔ ወኪል ሊሆን ይችላል ምክንያቱም ስለ እግር ኳስ እውቀት አለው።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
22.7K viewsпᴇвɪʟ, 12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 12:25:21
ቶማስ ከሀገራት ጨዋታ በፊት ወደ አርሰናል  እንደሚመለስ እርግጠኛ ነው። ተጫዋቹ ከጉዳቱ አገግሞ በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ሲሆን ከኤቨርተን ጋር ግን የመጫወት እድሉ ትንሽ ነው። አርቴታ ተጫዋቹ ተቻኩሎ እንዲመለስ አይፈልግም።

- ሳይመን ኮሊንስ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
25.2K viewsпᴇвɪʟ, 09:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 06:08:02
ቡካዮ ሳካ አሁን ላይ ካሉት የአርሰናል ተጫዋቾች ብዙ ጨዋታ ያደረገ ሁለተኛው ተጫዋች ሆኗል

194 - ዣካ
103 - ሳካ
86 - ሆልዲንግ
84 - ኤልኔኒ
69 - ቲዬርኒ
65 - ንኬቲያ
64 - ጋብሬል
63 - ማርቲኔሊ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
5.9K viewsпᴇвɪʟ, 03:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 15:00:34
ኑኖ ታቫሬስ፡

"ወደ ማርሴ የመጣሁት በመጨረሻም በራሴ ቦታ መጫወት እንድችል ነው። ዝውውሩ የመግዛት አማራጭ እንዲኖረው ፈልጌ ነበር ነገር ግን አርሰናል ፈቃደኛ አልሆነም። ከወኪሎቼ ጋር ሁሌም ይህንን የግዢ አማራጭ እንፈልጋለን፣ አርሰናል ግን አልፈለገም።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
23.4K viewsпᴇвɪʟ, 12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ