Get Mystery Box with random crypto!

ዜና አርሰናል

የሰርጥ አድራሻ: @zena_arsenal
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 170.90K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 390

2022-09-01 23:39:01
|| አርሰናል ሶስተኛ የተባለውን 25ሚሊየን ፓውንድ አቅርበዋል።
[alex crook]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
16.4K viewsкιrυ_+, 20:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 23:05:30
ሜትላንድ-ናይልስ ሳውዝሃምፕተንን በውሰት ተቀላቅሉዋል! ዝውውሩን ቋሚ የማድረግ አንቀጽ ተካቶበታል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
18.9K views uShe ️, edited  20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 22:51:22
አርሰናል ለዳግላስ ሉዊዝ ቀኑን ሙሉ ሲሞክር ቆይቷል ግን በሁለቱ ክለቦች መካከል ምንም አይነት ስምምነት የለም ተጫዋቹ በግል ጉዳይ ተስማምቷል።

- ፋብሪዝዮ ሮማኖ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
20.9K viewsпᴇвɪʟ, 19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 22:45:22
የአርሰናሉ ወጣት ተጫዋች ሚግዌል አዚዝ በአንድ አመት የውሰት ውል በስፔን ሁለተኛ ዲቪዥን የሚገኘውን ክለብ ኢቢዛን በይፋ ተቀላቅሏል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
21.4K views𝖩𝗈𝗏𝖺𝗇𝗂, 19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 22:19:03
ከዴንዶንከር ዝውውር በኋላ ዳግላስ ሊዊዝ አርሰናልን ለመቀላቀል ተቃርቧል! (Hrach)

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
23.8K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , edited  19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 22:13:41
አርሰናል እና አስቶንቪላ በ 26 ሚሊዮን ፓውንድ + እየታየ በሚጨመር ገንዘብ ከስምምነት ደርሰዋል።

- ቶክ ስፖርት

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
24.2K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , edited  19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:16:52
|| አርሰናል አሁን ለዳግላስ ሉዊዝ ሶስተኛ ጥያቄ ለማቅረብ ወሰኗል አስቶንቪላ ለሁለተኛ ጊዜ ያቀረበውን £23m ውድቅ አድርጓል።
[ryan_Tylor]


@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
30.2K viewsкιrυ_+, edited  17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:13:15
አርሰናል እና ቪላ አሁንም ድርድር ላይ ናቸው።
[fabrizio romano]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
29.6K viewsкιrυ_+, 17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:04:44
|| አርሰናል አሁንም የክንፍ አጥቂ ይፈልጋሉ፡ በዝርዝሩ ውስጥ ካሉት "የመጨረሻው ደቂቃ" ላይ ከምንሰማቸው ስሞች አንዱ ኖኣ ላንግ ነው።

||በጣም የተወሳሰበ ቢሆንም በነዚህ የመጨረሻ ሰዓታት ውስጥ የአንድ ክንፍ ተጫዋች ውል ለመጨረስ ይሞክራሉ።
[rudy galetti]


@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
28.8K viewsкιrυ_+, edited  17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 19:54:45
ሊቨርፑል ዳግላስ ሉዊዝን ለማስፈረም ያደረገው የመጨረሻ ሙከራ ሳይሳካ ቀርቷል። ሊቨርፑል ብራዚላዊውን ከአስቶንቪላ ለማስፈረም ሙከራ አድርገው ነበር ነገርግን ተጫዋቹ ወደ አርሰናል መሄድ ይፈልጋል።

- ስካይ ስፖርት

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
28.1K viewsпᴇвɪʟ, 16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ