Get Mystery Box with random crypto!

ሊቨርፑል ዳግላስ ሉዊዝን ለማስፈረም ያደረገው የመጨረሻ ሙከራ ሳይሳካ ቀርቷል። ሊቨርፑል ብራዚላዊው | ዜና አርሰናል

ሊቨርፑል ዳግላስ ሉዊዝን ለማስፈረም ያደረገው የመጨረሻ ሙከራ ሳይሳካ ቀርቷል። ሊቨርፑል ብራዚላዊውን ከአስቶንቪላ ለማስፈረም ሙከራ አድርገው ነበር ነገርግን ተጫዋቹ ወደ አርሰናል መሄድ ይፈልጋል።

- ስካይ ስፖርት

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL