Get Mystery Box with random crypto!

ዜና አርሰናል

የሰርጥ አድራሻ: @zena_arsenal
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 172.35K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 394

2022-09-02 01:26:03
አስራ አንድ አመታትን በአርሰናል ማሳለፍ የቻለው ስፓኒያርድ ሄክቶር ቤለሪን በስተመጨረሻ በቋሚነት የስፔኑን ሀያል ክለብ ባርሴሎናን በአንድ አመት ኮንትራት በይፋ ተቀላቅሏል።

Good Luck Bello!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
5.2K views𝖩𝗈𝗏𝖺𝗇𝗂, 22:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 00:32:51
ከዚህ በኋላ በዳግላስ ሊውዝ ጉዳይ አዲስ ነገር አይኖርም። ተጫዋቹ በቪላ ቤት ይቆያል።
[ornstien & alex crook]

እናመሰግናለን ኤዱ!!
ሰላም እደሩ ቤተሰብ!!!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
9.9K viewsкιrυ_+, edited  21:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 00:17:59
በዚህ ሰዓት ተስፋ ማድረግ በጣም ይከብዳል።

የሚገርመው ነገር ዛሬ ጠዋታ ለመደራደሪያ ያቀረቡት 20 ሚሊየን ፓውንድ ጨምሮ 3 የተሻሻሉ ጥያቄዎችን ሲያቀርቡ በመሃል ያለው ልዩነት 5 ሚሊየን ፓውንድ ብቻ ነው።

ለነገሩ ሞክረን ነበር አልተሳካም ለማለት አሪፍ ዘዴ ነው።

ለማንኛውም ከ40 ያላለፈ ደቂቃ ይቀራል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
11.4K viewsкιrυ_+, edited  21:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 00:00:28
የቀረበው ሶስተኛ ጥያቄ ውድቅ ተደርጓል።
[jack rosser]

አማራጭ እንደሌለን በደንብ ተረድተዋል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
13.9K viewsкιrυ_+, edited  21:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 23:48:17
አርሰናል ለዳግላስ ሉዊዝ 3ተኛ ጥያቄ አቅርቧል። የአሁኑ ጥያቄ 25 ሚልዮን ፓውንድ ነው ተብሏል።

- ዴቪድ ኦርንስቲን

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
15.8K viewsпᴇвɪʟ, 20:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 23:39:01
|| አርሰናል ሶስተኛ የተባለውን 25ሚሊየን ፓውንድ አቅርበዋል።
[alex crook]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
16.4K viewsкιrυ_+, 20:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 23:05:30
ሜትላንድ-ናይልስ ሳውዝሃምፕተንን በውሰት ተቀላቅሉዋል! ዝውውሩን ቋሚ የማድረግ አንቀጽ ተካቶበታል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
18.9K views uShe ️, edited  20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 22:51:22
አርሰናል ለዳግላስ ሉዊዝ ቀኑን ሙሉ ሲሞክር ቆይቷል ግን በሁለቱ ክለቦች መካከል ምንም አይነት ስምምነት የለም ተጫዋቹ በግል ጉዳይ ተስማምቷል።

- ፋብሪዝዮ ሮማኖ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
20.9K viewsпᴇвɪʟ, 19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 22:45:22
የአርሰናሉ ወጣት ተጫዋች ሚግዌል አዚዝ በአንድ አመት የውሰት ውል በስፔን ሁለተኛ ዲቪዥን የሚገኘውን ክለብ ኢቢዛን በይፋ ተቀላቅሏል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
21.4K views𝖩𝗈𝗏𝖺𝗇𝗂, 19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 22:19:03
ከዴንዶንከር ዝውውር በኋላ ዳግላስ ሊዊዝ አርሰናልን ለመቀላቀል ተቃርቧል! (Hrach)

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
23.8K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , edited  19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ