አርቴታ ስለ ዝውውሩ የመጨረሻ ቀን "እኛ ቡድኑን ለማጠናከር እና በክለቡ ውስጥ የተሻሉ ሰዎችን እና ተጫዋቾችን ለማምጣት ጥረናል። ጊዜ ትልቅ ገደብ ነበር እና ለመስራት ሞከርን ግን ትክክለኛውን ተጫዋች አላገኘንም።" @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL 34.3K viewsпᴇвɪʟ, 12:15