Get Mystery Box with random crypto!

﷽ዚክረ መንዙማﷺ

የቴሌግራም ቻናል አርማ zekr_menzuma — ﷽ዚክረ መንዙማﷺ
የቴሌግራም ቻናል አርማ zekr_menzuma — ﷽ዚክረ መንዙማﷺ
የሰርጥ አድራሻ: @zekr_menzuma
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.48K
የሰርጥ መግለጫ

የኛን #You_Tube ቻናል ለማግኝት ይሄን ይጫኑ⬇️👇
http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube
ጥያቄ ወይም አስተተያየት ካላቹ በቦት
@ZEKR_MENZUMA_bot ተጠቅመዉ ያድርሱን✍️
የመውሊድ ሀድራ ቪዲዮ በድምፅ የተቀዳ መንዙማ ያላቹ ላኩልን
{ @ZEKR_MENZUMA_bot }

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-10-05 14:01:14
የትምህርት ሚንስትር ውሳኔን በተመለከተ፦
..
❐ ውሳኔው የዛሬ ብቻ ሳይሆን ከዚህ በፊትም በዒድ ቀን የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን እንደሚፈትን መግለጹ ሙስሊሙን አስቀይሞ በመጅሉሱ ጥያቄ መሠረት ማስተካሉ የሚታወስ ነው።
..
❐ ይህንን ስህተቱን መልሶ በ2019 ደግሞት ሌላ ከፍተኛ ቅሬታ ማስነሳቱ ተመሳሳይ ትውስታ ነው። ሚንስትር መስሪያ በየአመቱ ካሌንደር የሚዘጋቸው የሙስሊም በአላት ወቅት ያለምንም ሀፍረት ተደጋጋሚ ስህተት ሲሰሩ ቆይተዋል።
...
❐ ግራ የሚያጋባው ነገር ሚንስትር መስሪያ ቤቱ ውስጥ ፕሮግራም የሚያወጡ ሰዎች ካሌንደር አይመለከቱም ወይ የሚለው ነው? ይህንን እንዳንል አንድም ቀን በክርስትናው በአላት ወቅት መሠል ስህተት ሰርተው ተመልክተን አናውቅም። በመንግስት አሰራር መሠረት ካሌንደር የሚዘጋጃቸው በአላትን እንደ ተቋም ማክበር እንደሚጠበቅባቸውስ አያውቁም?
...
❐ ባለቀ ሰአት ተማሪዎች ኒቃብ እንዳይለብሱም ከልክለዋል። ምን ማለት ነው? 12 አመት ተምረው ለፈተና ተዘጋጅተውና ለፍተው በስተመጨረሻ ሊፈተኑ ጥቂት ቀን ሲቀራቸው በሀይማኖታዊ አለባበሳቸው ምክንያት የመጨረሻ ህይወታቸውን ለማበላሸት መጣደፍ ጥላቻችሁ ምን ያክል ስር ቢሰድ ነው?
...
❐ ጉዳዩ የመውሊድ መከበር አለመከበር ጉዳይ አይደለም። ጉዳዩ ሚንስትር መስሪያ ቤቱ የ"ሙስሊም" ተብለው የተገለጹ እሴቶች ላይ በደፈናውና በተከታታይ የሚሰራው መዘባበትን የመቃወም ነው። እዚህ ላይ የአመለካከት ልዩነትን እያመጡ መጨቃጨቅ ፈጽሞ የዋህነት ነው። ጉዳዩን የወሰነው የዑለሞች ም/ቤት ሳይሆን ትላንት ኢድን ሳይቀር ንቆ ተማሪዎችን እፈትናለሁ ሲል የነበረ ሚንስተር መስሪያ ቤት ነው። በዚህ ከቀጠለ የነገ ግብታዊ እርምጃው የት ሊደርስ እንደሚችል መገመት ቀላል ነው።
@ZEKR_MENZUMA
1.3K views11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 08:53:05
ለሙስሊሞች ያለውን ጥላቻ ለመደበቅ ቢሞክርም ሁሌም ግን ይወጣበታል ። ይህ የከሰረ ፖለቲከኛ ፣ በሄደበት ሁሉ አፍራሽ በታታኝ የሆነ ሰውዬ የት/ት ሚኒስትርን ወንበር ካገኘ በኋላ ሙስሊሙን ደጋግሞ ሲተነኩስ እያየን ነው ። ዛሬ ደግሞ ብሎ ብሎ ካላንደር በዘጋው ቀን አዋጁን በመንፃረር በመውሊድ ቀን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ጊቢያቹ ግቡ ማለት የአገሪቱን ግማሽ የሆነውን ሙስሊሙን ህዝብ መናቅ ነው ። ለእንዲህ ያለ ክምር ድድብና ደግሞ መጅሊሱ ሃይ ሊል ይገባል ። ተቋም ለዚህ ጊዜ ካልሆነ ምን ጥቅም ? ምንም !

የቀደምት ታላላቅ ዑለማዎቻችንን እና በህይወት ያሉትን ዑለማዎቻችንን መንዙማዉች እና ስራዎች እንዲሁም አዳዲስ መንዙማውች ልክ እንደተለቀቁ የሚቀርብበት ቻናል በተጨማሪም በዚህ ቻናል
ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCW7Mi9alF-Wnl9MRyll7g5A

Facebook page
https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886

Join Tg
https://t.me/ZEKR_MENZUMA
1.2K views05:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 08:47:43
• ይድረስ ለኢ/እ/ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት

የፊታችን ቅዳሜ መስከረም 28 በሀገር አቀፍ ደረጃ የመውሊድ ክብረ በዓል ይከናወናል። ካላንደር በይፋ ዝግ የሚያደርገውን ይህንን ቀን ጠብቆ የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎችን ከ26-28 በዩኒቨርሲቲ ግቡ ከቤተሰብም ከቀሪው ዓለምም ጋር መገናኘት እንደማይችሉ አሳውቋል። ይህ ሙስሊሙን ህብረተሰብና መጅሊሱን መናቅ ነው። ስለሆነም በአስቸኳይ ደብዳቤ አፅፋችሁ ፈተናው መግቢያ ቀናት ከመውሊድ ቡኃላ እንዲሆን ማስደረግ አለባችሁ። ወላጆችም በበዓል ቀን ልጆቻቸውን ሊያጧቸው አይገባም።


የቀደምት ታላላቅ ዑለማዎቻችንን እና በህይወት ያሉትን ዑለማዎቻችንን መንዙማዉች እና ስራዎች እንዲሁም አዳዲስ መንዙማውች ልክ እንደተለቀቁ የሚቀርብበት ቻናል በተጨማሪም በዚህ ቻናል
ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCW7Mi9alF-Wnl9MRyll7g5A

Facebook page
https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886

Join Tg
https://t.me/ZEKR_MENZUMA
1.1K viewsedited  05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 17:26:41
ይህች ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም..!
...
➭ ከመላው ህዝብ በሚሰበሰብ ገንዘብ የተሰራ ሆስፒታል ያለምንም ሀፍረት የስብከት ሜዳ ሲሆን "ለምን" ብለን ካልጠየቅን ነገ ምን እንደሚያደርጉን ዋስትናው የለንም። ሀገሪቱ ሳናውቀው ክርስቲያናዊ ስርአትን ኦፊሺያሊ እየገተበረች ከሆነም ይነገረንና ቁርጣችንን እንወቅ። እኔም ሆነ የትኛውም ሙስሊም በሚከፍለው ግብር የተቋቋመ የህዝብ መግለገያ አዳራሽ የሰበካ ቦታ እንዲሆን አንፈልግም። ሁሉም ነገር ቦታ አለው..! መረን የለቀቀ ድፍረት ዛሬ ላይ እንዲህ ካየን ነገ ጭራሽ ሆስፒታሉ ውስጥ ካልተጠመቅክ አትስተናገድም መባሉ አይቀርም። ነውር ነው..!
...
➭ የገረመኝ ደግሞ የክርስቲያን ቲዩብን ፖስት እንደ ጀብድ ላይክ የሚያደርገው ማን ቢሆን ጥሩ ነው? የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ምን እየተካሔደ ነው እዚያ ክልል? እንዴው ህጉን ባትፈሩ ሀፍረትና ይሉኝታ የሚባል ነገር የለምንዴ? በዚህ ደረጃ በይፋ ይህንን ከሰራችሁ በድብቅ የምትሰሩንና ያሰባችሁልማ የከፋ ነው ማለት ነው። አሏህ ﷻ ከሸራችሁ ይጠብቀን እንጅ ይህች ባቄላማ ካደረች አትቆረጠምም..!!
___________
የቀደምት ታላላቅ ዑለማዎቻችንን እና በህይወት ያሉትን ዑለማዎቻችንን መንዙማዉች እና ስራዎች እንዲሁም አዳዲስ መንዙማውች ልክ እንደተለቀቁ የሚቀርብበት ቻናል በተጨማሪም በዚህ ቻናል
ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCW7Mi9alF-Wnl9MRyll7g5A

Facebook page
https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886

TG
@ZEKR_MENZUMA
873 views14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 16:28:42
ያሀቢቢ || ፉአድ ሸምሱ || ምርጥ አዲስ መንዙማ || ዚክረ መንዙማ || ZEKR MENZUMA & NESHIDA TUBE








922 views13:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 14:41:47

1.1K views11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 22:56:04
የአላህን ቃል በልባቸው ያተሙ 180 ታዳጊዎች በጋዛ

አላህ የድል ሰበብ ያድርጋችሁ!
ፈለስጢን የጀግኖች ምድር
1.4K views19:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 11:34:02
እሬቻ ||ለሴጣን ግብር ሚገበርበት ሚመለክበት ቀን || ሁሉም ሰዉ ይሄን ማስተማር እና ማጋለጥ አለበት || ሼር አርጉት
2.0K views08:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 20:08:32 አብሬት መንዙማ || መሳጭ መንዙማ || የአብሬት ሸሆች መንዙማ || ዚክረ መንዙማ || ZEKR MENZUMA & NEAHIDA TUBE








657 views17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 16:10:41
እንሽቀዳደም
-> ወንድም ሙሐመድ ሎባ (ቻይና) ለዑለሞቻችን ክብር ከፊት እየታገሉ ካሉ ወንድሞች የመጀመሪያው ነው::
-> የሚሌንየም መውሊድ ዝግጅት ለማደናቀፍ ድጋሚ 15 ቀናት ያለ ምንም ክስ ታስሮ ተፈቷል::
-> ብዙዎች ወንድሞች በታክሲ ነው የሚንቀሳቀሱት:: በኪራይ ቤት ነው የሚኖሩት::
-> ሁሉም እስኪባል ድረስ በነጻ እንደውም ከፍለው ነው የሚያገለግሉት::
-> ወንድም ቻይና እራሱ ይህንን ሁሉ ሥራ በታክሲ እየተንቀሳቀሰ ነው የሚከውነው:: ሥራውን በቅልጥፍና ይሠራ ዘንድ መጓጓዣ መኪና ብንኻድመው የሚል ሐሳብ ተነስቶ ብዙ ምእመን ዝግጁ መሆኑን ገልጿል::

-> እነሆ አካውንት ተከፍቷል::
-> እኔ ዓብዱልቃዲር ሒሳቡን በግልጽ አስቤና ተሳስቤ ለምእመናን አሳውቃለሁ::
-> በሚከተለው አካውንት ማስገባት ትችላላችሁ:: ልክ ፕሮጀክቱ ሲሟላ ሒሳቡ ይዘጋል:: ሀያ ተሽቀዳደሙ::

Commercial Bank of Ethiopia
Mukerem Mussa and Feysel Mussa
1000500829196
615 views13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ