Get Mystery Box with random crypto!

• ይድረስ ለኢ/እ/ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የፊታችን ቅዳሜ መስከረም 28 በሀገር አቀፍ ደረጃ | ﷽ዚክረ መንዙማﷺ

• ይድረስ ለኢ/እ/ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት

የፊታችን ቅዳሜ መስከረም 28 በሀገር አቀፍ ደረጃ የመውሊድ ክብረ በዓል ይከናወናል። ካላንደር በይፋ ዝግ የሚያደርገውን ይህንን ቀን ጠብቆ የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎችን ከ26-28 በዩኒቨርሲቲ ግቡ ከቤተሰብም ከቀሪው ዓለምም ጋር መገናኘት እንደማይችሉ አሳውቋል። ይህ ሙስሊሙን ህብረተሰብና መጅሊሱን መናቅ ነው። ስለሆነም በአስቸኳይ ደብዳቤ አፅፋችሁ ፈተናው መግቢያ ቀናት ከመውሊድ ቡኃላ እንዲሆን ማስደረግ አለባችሁ። ወላጆችም በበዓል ቀን ልጆቻቸውን ሊያጧቸው አይገባም።


የቀደምት ታላላቅ ዑለማዎቻችንን እና በህይወት ያሉትን ዑለማዎቻችንን መንዙማዉች እና ስራዎች እንዲሁም አዳዲስ መንዙማውች ልክ እንደተለቀቁ የሚቀርብበት ቻናል በተጨማሪም በዚህ ቻናል
ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCW7Mi9alF-Wnl9MRyll7g5A

Facebook page
https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886

Join Tg
https://t.me/ZEKR_MENZUMA