Get Mystery Box with random crypto!

ለሙስሊሞች ያለውን ጥላቻ ለመደበቅ ቢሞክርም ሁሌም ግን ይወጣበታል ። ይህ የከሰረ ፖለቲከኛ ፣ በሄ | ﷽ዚክረ መንዙማﷺ

ለሙስሊሞች ያለውን ጥላቻ ለመደበቅ ቢሞክርም ሁሌም ግን ይወጣበታል ። ይህ የከሰረ ፖለቲከኛ ፣ በሄደበት ሁሉ አፍራሽ በታታኝ የሆነ ሰውዬ የት/ት ሚኒስትርን ወንበር ካገኘ በኋላ ሙስሊሙን ደጋግሞ ሲተነኩስ እያየን ነው ። ዛሬ ደግሞ ብሎ ብሎ ካላንደር በዘጋው ቀን አዋጁን በመንፃረር በመውሊድ ቀን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ጊቢያቹ ግቡ ማለት የአገሪቱን ግማሽ የሆነውን ሙስሊሙን ህዝብ መናቅ ነው ። ለእንዲህ ያለ ክምር ድድብና ደግሞ መጅሊሱ ሃይ ሊል ይገባል ። ተቋም ለዚህ ጊዜ ካልሆነ ምን ጥቅም ? ምንም !

የቀደምት ታላላቅ ዑለማዎቻችንን እና በህይወት ያሉትን ዑለማዎቻችንን መንዙማዉች እና ስራዎች እንዲሁም አዳዲስ መንዙማውች ልክ እንደተለቀቁ የሚቀርብበት ቻናል በተጨማሪም በዚህ ቻናል
ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCW7Mi9alF-Wnl9MRyll7g5A

Facebook page
https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886

Join Tg
https://t.me/ZEKR_MENZUMA