Get Mystery Box with random crypto!

﷽ዚክረ መንዙማﷺ

የቴሌግራም ቻናል አርማ zekr_menzuma — ﷽ዚክረ መንዙማﷺ
የቴሌግራም ቻናል አርማ zekr_menzuma — ﷽ዚክረ መንዙማﷺ
የሰርጥ አድራሻ: @zekr_menzuma
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.48K
የሰርጥ መግለጫ

የኛን #You_Tube ቻናል ለማግኝት ይሄን ይጫኑ⬇️👇
http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube
ጥያቄ ወይም አስተተያየት ካላቹ በቦት
@ZEKR_MENZUMA_bot ተጠቅመዉ ያድርሱን✍️
የመውሊድ ሀድራ ቪዲዮ በድምፅ የተቀዳ መንዙማ ያላቹ ላኩልን
{ @ZEKR_MENZUMA_bot }

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2022-08-26 08:46:22
ዛሬን ቆመን አምረን ምንሄደው በራሳችን
ችሎታ እና አቅም ሳይሆን በአላህ ቸርነት ነው።
ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን

@zekr_menzuma
2.1K views05:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 09:54:44 ዘመቻ ላይክ እና ሰብስክራይብ
==== ✿❀ === ✿❀ =====
*
"በፍየል ዘመን በግ አትሁን" ይላል ቀሲደቱል ወንበድያ ... ምን ለማለት ኖ ...በዲጂታል ዘመን በአልጎሪዝምኛ ትተህ በወንዝኛ ካላሰብክ ተበልተሃል ማለት ነው ... እያንዳንዱ የማህበራዊ ሚዲያ ተደራሽ ለመሆን የላይክ አና የሰብስክራይብ ጥገኛ እንዲሆን ተፈርዶበት ነው የተቀመረው ... አንተ አንድን የዩቱዩብ ቻናል ላይክ እና ሰብስክራይብ ባላደረግከው ቁጥር ... በቪዲዮ ውቅያኖስ ውስጥ ወደ ስምጡ እየጠለቀ ለፈላጊዎቹ በቀላሉ እንዳይታይ ይሆናል ... አንተ ገና ኢስ** ብለህ ስትፅፍ የኢስታምቡል ፊልም የሚከሰተው ኢስላማዊ ቻናል ላይክ እና ሰብስክራይብ ስለማታደርግ ነው ...ገና ጣትህ "ነቢ..." ብሎ ሲፅፍ ያው የቸርቹ ነቢ ነው ከች የሚለው ... ለምን ካልክ ያው "ዲጂታል ድንዙዝ" ስለሆንክ ነው የሚለው አልጎሪዚሙ...
*
እንደው ግን ወዳጆቼ የመሻኢሁን መስመር ዲጂታሊ ለማገዝ የተመሠረቱ ቻናሎችን ላይክ እና ሰብስክራይብ አድርጉ ብሎ መለመን እና መለመን ነበረበት ትላላቹ ... እስኪ አንዴ ቆፍጠን ብላቹ እኚህን ቻናሎች ጢቃ ጢቃ አድርጉ ...

✿ ሐሪማ ቲቪ

https://youtube.com/c/HarimaTv

✿ አስ ሱና ቲቪ

https://youtube.com/channel/UCnUcEEmMpVeXIoW01gKnxIQ

✿Abret Pro

https://youtube.com/channel/UC9OgVdT56l_ApcNju8ZiuSQ

✿የዳናው ሙሒብ

https://youtube.com/channel/UCySrorBEK81i4gTUec5kr-Q

✿ ኢህሳን ሚዲያ

https://youtube.com/channel/UCtkv4gW5CtV0v9syZkdZIng

✿ሳሊህ አስታጥቄ

https://youtube.com/channel/UCTdgxDHoUOV-VligHFJPIMw

✿ ኮሜንት ላይ ጨምሩበት

Fuad Yasin
2.5K views06:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 13:53:25
ታሟል

በሽታው የጀርባ ነርቭ መሆኑ ተነግሯል

ማይክ ታይሰን :- በቅርቡ የምሞት ይመስለኛል ጊዜዬ የሚያበቃ ይመስለኛል

ማይክ ታይሰም እንዲህም አለ ገንዘብ ሙሉ ደስታን ሊፈጥርህ አይችልም ይህው እኔ ገንዘብ አለኝ አሁን ላይ ግን ጤናዬ ያሳስበኛል ደክሞኛል ከዚህ ዓለም የመሰናበቻዬ ጊዜም እየደረሰ ይመስለኛል:::

* ስንቱን በዛ በፈረጠመው እጆቹ ስያጋድም

* ሰዎች ቀና ብለው እንኳን በሙሉ አይናቻው ለማየት የሚፈሩት

* እልኽኛ የነበረው

* ጫፌን አትንኩኝ የሚል የነበረው

የዓለማችን የምንግዜም ቦክሰኛ ማይክ ታይሳን በሚያሚ ኤርፖርት ውስጥ እግሮቹ ክድተውት

ዛሬ በዊልቸር የሌሎች ሰዎችን እርዳታ የሚፈልግ ለመቆም ምርኩዝ የሚፈልግ ደካማ ሆኗል::

ወዳጄ ሰው እስከሆንክ ድረስ ጀግንነትህ ጊዜያዊ ነው።

ዘላለማዊ ጀግና ፈጣሪ አላህ ብቻ ነው።

የተሰጠህን የጀግንነት ጊዜ ለነገ ምርኩዝ እንዲሆንህ

* ትሁት ሁን
* በህይወት መልካም ነገር ስራ
* ሰው አትበድል
* ዘረኛ አትሁን
* ሰውን በሰውነቱ ብቻ አክብረው ውደደው
* ለሰው ክፋ አትመኝ
* ስልጣን ካለህ በስልጣን አትመካ
* የተሰጠህ የህዝብ አደራ በቅንነት አገልግል::
join
https://t.me/ZEKR_MENZUMA
https://t.me/ZEKR_MENZUMA
https://t.me/ZEKR_MENZUMA
4.2K views10:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 11:59:29
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን

ጌትዮው ዛሬም እንደ ትላንቱ ባሮቹን የመረራረጠ መውሰዱን ቀጥሏል...!

ሸይኽ ሚስባህ
አሏህ በፊርደውሱ ያስተናግድሁ!
5.7K views08:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 23:14:42
#respect ሳይማሩ ላስተማሩ ወላጆቻች ክብር ይገባቸዋል
https://t.me/ZEKR_MENZUMA
1.1K viewsedited  20:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 20:46:59
السلام علیکم عید مبارک کل عم وأنتم بخیر تقبل اللہ منا ومنکم الصالح الأعمال وغفر لنا ذنبنا کلہا

በመላው ዓለም የምትገኙ ሙስሊም ወንድምና እህቴቼ፣ እናትና አባቶቼ… በሙሉ እንኳን ለዒደ-ል-አዹሓህ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።

#ዒድ_ሙባረክ

አላህ ከሁላችንም መልካም ሥራችንን ይቀበለን። በሐጅ ላይ ያላችሁ አላህ ሐጃችሁን ይቀበላችሁ።

ሐጅ ላይ ያልሆነውን ደግሞ አላህ በሰላም በጤና አቆይቶ ይወፍቀን።

https://t.me/ZEKR_MENZUMA
3.8K viewsedited  17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 18:15:26 ዘረኝነትንእና መድሎ ቦታ እንደሌላቸው የሚታይበት ስርዓት-ሐጅ

የሐጅ ስነ ስርዓት ከምድራችን አጥናፍ እስከ አጥናፍ ፣ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምዕራብ እስከ ምስራቅ ፣ በመላው ሀገራት ያሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች በመካ ለአንድ አላማ ፣አንድ ጌታቸውን ብቻ ለማምለክ፣ በአንድ አይነት አለባበስ፣ አንድ አይነት ቃል፣ አንድ አይነት መልዕክት እያስተላለፉ፣ በአንድ ቦታ እና ወቅት በመሰባሰብ የዕለተ ትንሳዔን ክስተት በአይነ ህሊናችን እንድናስብ የሚያደርጉበት የህይወት ዘመን የአምልኮ ስርዓት ነው::

ባለስልጣን ሆነ ተራ ህዝብ ፣ሀብታም ሆነ ደሀ፣ ንጉስ ሆነ ባርያ፣ ጥቁር ሆነ ነጭ፣ ሴት ሆነ ወንድ፣ ምሁር ሆነ ያልተማረ፣ ወጣት ሆነ አዛውንት፣ ከየትኛውም ጎሳ፣ ብሔር ወይንም ሀገር ይምጣ በአንድ ቦታ ተሰባስቦ በአንድ አይነት የአምልኮ ስርዓት፣ በአንድ አይነት አለባበስ፣ አንድ አይነት ድምፅ ፣አንዱን ጌታ ብቻ የሚማፀንበት ስርዓት ነው::

ዘረኝነት እና መድሎ አላህ ፊት ቦታ እንደሌለው ፣ የሰው ልጆች ሁሉ እንደ ማበጠሪያ ጥርስ እኩል መሆናቸውን በተግባር የሚረጋገጥበት ስርኣት ነው::

የሃገር መሪም ሆነ ባለስልጣን፣ ሃብታም ሆነ ደሃ ያለምንም ልዩነት እና መድሎ እኩል በሁለት ነጭ አቡጀዴ ጨርቆች አካላታቸውን ሸፍነው ለአንዱ አምላካቸው የሚተናነሱበት እና ምህረትን ከሱ በመለመን የሚዋደቁበት ስርዓት ነው::

የሐጅ ስርዓት ታሪካዊ ክንዋኔው ከነብዩ መሐመድ (ሰዓወ) ጋር ብቻ የሚቆራኝ ሳይሆን ከአባታችን እና እናታችን ከአደም እና ከሀዋ ጀምሮ የሚተሳሰር ነው::

ይህ የአምልኮ ስርዓትአደም (አ.ሰ) እና እናታችን ሐዋ ወደ ምድር ከወረዱ ቡኃላ ለመጀመሪያ የተገናኙበት ቦታ ቆመን፣ የኢብራሂም እና አንድዬ ልጃቸው እስማኤልን ለመስዋትነት ለአምላካቸው እንዲያቀርቡ የታዘዙበትን ክስተት በማስታወስ መስዋትነት የሚቀርብበት፣ ነብዩላህ ኢብራሂም ልጃቸውን እስማኤልን እና እናቱን ሐጀራ በበረሃ ላይ ትተዋቸው እንዲሄዱ ታዘው የእናት ሐጀራ በጌታዋ ላይ የነበራትን ፅኑ እምነት በማስታወስ እና የልጇ ለቅሶ አስጨንቋት ውሃ ፍለጋ እታች እና እላይ የወጣችበትን ታሪካዊ ክስተት ሁሉ የሚታወስበት ስርዓት ነው::

ምን ያማረ ስርዓት ነው!

https://t.me/ZEKR_MENZUMA
3.1K views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 18:14:52
2.5K views15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 08:21:26 የአረፋ ቀን ፆም!

ከአቢ ቀታዳ ተይዞ: ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦

‎﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ﴾

“ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 1162

ቀዳ ያለበትም ሰው ቢሆን የዐረፋን ቀን ጾም መጾም ይችላል።

ማንኛውም ከነጋ በኋላ ምግብና መጠጥ ያልቀመሰ ሰው ከነጋ በኋላም ቢሆን ነይቶ ጾም መጀመር ይችላል።ነገር ግን ምንዳው የሚጀምረው ከነየተበት ሰዓት ጀምሮ ነው።

ከ9ኛው ቀን በፊት ምንም ላልጾመ ሰውም ቢሆን 9ኛው ቀን ብቻ መፆም ይቻላል/ችግር የለውም።

በዐረፋ (9ኛው ቀን) ላይ ይበልጥ የሚወደዱ 3 ዒባዳዎች፣
1/ ቀኑን መጾም
2/ ዚክር ማብዛት በተለይም ተክቢር
3/ ዱዓእ ማብዛት

ለዐረፋ ቀን ራሱን የቻለ ዱዓእ የለውም። ሁሉም የቻለውንና የሚፈልገውን ዱዓእ ማድረግ ይችላል።

ማስታወሻ፦ የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ አርብ ሐምሌ 1 ነው።ለወዳጅና ዘመድም እናስታውስ። ለራሳችን፣ለቤተሰባችንና ለሀገራችን ዱዓ እናድርግ።

https://t.me/ZEKR_MENZUMA
3.2K views05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 21:42:34 #ወለላዉ_ነቢ   ኡስታዛ ከንዜ ሼህ አሊ ዩሱፍ  መሳጭ የሴቶች ሀድራ መንዙማ|| መታየት ያለበት ጉደኛ ሀድራ ZEKR MENZUMA & NESHIDA TUBE








5.2K views18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ