Get Mystery Box with random crypto!

﷽ዚክረ መንዙማﷺ

የቴሌግራም ቻናል አርማ zekr_menzuma — ﷽ዚክረ መንዙማﷺ
የቴሌግራም ቻናል አርማ zekr_menzuma — ﷽ዚክረ መንዙማﷺ
የሰርጥ አድራሻ: @zekr_menzuma
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.48K
የሰርጥ መግለጫ

የኛን #You_Tube ቻናል ለማግኝት ይሄን ይጫኑ⬇️👇
http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube
ጥያቄ ወይም አስተተያየት ካላቹ በቦት
@ZEKR_MENZUMA_bot ተጠቅመዉ ያድርሱን✍️
የመውሊድ ሀድራ ቪዲዮ በድምፅ የተቀዳ መንዙማ ያላቹ ላኩልን
{ @ZEKR_MENZUMA_bot }

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 14

2022-06-18 20:12:20 የሚገርም ሱዳንኛ ነሺዳ part 2 ደስ በሚል ድምፅ የተዜመ መታየት ያለበት ነሺዳ
ZEKR MENZUMA & NESHIDA TUBE










7.1K views17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 06:46:55
#ሼይህ_አብዱልወሀብ
ምርጥ ሀድራ መንዙማ የሼይህ አወል መዉሊድ ሀድራ በዚህ ሊንክ ሙሉዉ ተመልከቱ
ZEKR MENZUMA & NESHIDA TUBE








7.5K viewsedited  03:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 22:05:21 #ሼይህ_አብዱልወሀብ
ምርጥ ሀድራ መንዙማ የሼይህ አወል መዉሊድ ሀድራ
ZEKR MENZUMA & NESHIDA TUBE








6.7K views19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 17:03:33 የዳዕዋ ሰዎች ታላቁ ጀብድ


የዳዕዋ ሰዎች ለኡመተል ኢስላም ከሚያበረክቱት ታላላቅ አስተዋፆኦዎች መካከል ከዲን የራቁ ወንድሞችን ወደ ዲን ማምጣት ፣ ከመስጂድ የተኮራረፋትን ወደ መስጂድ ማምጣት ፣ ከአሏህ ጋር የተጣሉትን ማስታረቅ ነው ።

* ይህ ተግባር የትኛውም የሸሪአም ሆነ የቀለም ምሁር ፣ ሙፍቲ ፣ ኣቢድ የማይሰራው ከባድ ስራ ነው ። አሊሞችን ብንመለከት በአብዛኛው መጀመሪያም ዲን ውስጥ ሆኖ ኢልም መማር የሚፈልግን ሰው ነው የሚያስቀሩት ፣ የጠሪቃ ሸይኾችንም ብንወሰድ እንደዛው በብዛት እነርሱ ጋር መጥተው ተርቢያ የሚፈልጉ የዲን ሰዎችን ነው ተርቢያ የሚያደርጉት ።

( ይህን ስል የአሊሞችንን የተርቢያ ሸይኾችን ደረጃ ዝቅ ማድረጌ አይደለም ፣ ያለ ኡለሞች ሸሪአ እንደሌለ ግልፅ ነው ፣ የፈለገ ለዲን ብንሰራ ኡለሞችን ካልተከተለወን ወደ ጥሜት መሄዳችንም ግልፅ ነው)

* በቀላል አማርኛ የዳዕዋ ሰዎች ለሁሉም አይነት የዲን እንቅስቃሴዎች አገናኝ ኤጀንሲዎች ናቸው ፣ እነርሱ ወደ መስጂድ የማምጣቱን ትልቁን ድርሻ ከተጫወቱል ኢልም ማስተማሩና ተርቢያ ማድረጉ የአሊሞች ነው ።

* የዲን ስራ አንዱ አንዱን ያሟላል እንጂ አንዱ እንቅስቃሴ ብቻውን ሙሉ ዲን ሊሆን አይችልም ስለዚህ ከጭፍንተኝነት ወጥተን ለሁሉም እንቅስቃሴ እውቅና መስጠት አለብን ።
አንዳንዱ በዳዕዋ አማካኝነት መስጂድ ገብቶ አንድ ሁለት ኪታብ ይቀራና " እነዚህ የዳዕዋ ሰዎች ጃሂል ናቸው " ሲል ይስተዋላል አንዳንዱ የዳዕዋ ሰው ደግሞ " እገሌ ሸይኽ ጀውላ አይሰራም እንጂ ጥሩ ነበር " ሲል ይስተዋላል ፣ ሁለቱም እይታዎች ከጭፍንተኝነትና ከጥራዝ ነጠቅነት የሚመጡ የተሳሳቱ እይታዎች ናቸው ምክንያቱም ሁሉም ሰው የግድ በአንድ የዲን እንቅስቃሴ መሰማራት አይጠበቅበትምና ።

በ21ኛው ክፍለ ዘመን ገንዘቡን ፣ ጊዜውን መስዋዕት አድርጎ የአሏህን ዲን ለመርዳት ቤት ለቤት ፣ ሃገር ለሃገር የሚዟዟሩ ለሊት ተነስተው ለኡመቱ የሚያለቅሶ ዳዒዎችን ከማየት በላይ የሚያስደስት ነገር የለም

https://t.me/ZEKR_MENZUMA
6.0K views14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 10:08:04
የሚገር ሱዳንኛ ነሺዳ #part1 ደስ በሚል ድምፅ የተዜመ መታየት ያለበት ነሺዳ ZEKR MENZUMA & NESHIDA TUBE





5.3K viewsedited  07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 20:42:36 የሚገር ሱዳንኛ ነሺዳ ደስ በሚል ድምፅ የተዜመ መታየት ያለበት ነሺዳ ZEKR MENZUMA & NESHIDA TUBE





5.8K viewsedited  17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 20:25:54 #ጀማሉ_ነብዬ
ኡስታዛ ከንዜ ሼይህ አሊ ዩሱፍ ደስ የሚል የሴቶች መንዙማ
መታየት ያለበት ሀድራ





7.5K viewsedited  17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 21:00:13 አስደሳች ዜና ከ3 ዓመት በፊት ብር ከፍላችሁ ሳትሄዱ ለቀራችሁ ሁጃጆች !!
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ፤ በተለይም ህዝበ ሙስሊሙ እንደሚያስታውሰው በ2011 ወደ ሳዑዲ አረቢያ ሐጅ ለማድረግ ተመዝግበው እና 78,150 ብር ከፍለው ያልሔዱ 479 የሱማሌና የኦሮሚያ ክልል ሁጃጆች ብራቸው የት እንደገባ ሳይታወቅ የኖሩ ግለሰቦች መኖራቸው ይታወቃል ።
ምንም እንኳን ችግሩ የተፈጠረው " የመጅሊሱ የስራ አመራር ቦርድ ነኝ " ብሎ ለራሱ ስልጣን ሰጥቶ ሲኮፈስ በኖረውና በተባረረው ቡድን ቢሆንም ፤ በሁለት የቦርድ አባላት እና በወቅቱ የሐጅና ዑምራ ዘርፍ ኃላፊ በነበሩት ግለሰብ ጥፋት የሙስሊሞች ገንዘብ በከንቱ መቅረት እንደሌለበት የዑለማ ምክር ቤት አምኖበታል ።
በመሆኑም ብራቸውን ከፍለው ሳይሄዱ የቀሩ ሰዎች የዛሬ ሶስት ዓመት ከከፈሉት ብር ላይ በዚህ ዓመት ያሳየውን የዋጋ ልዩነት ከራሳቸው ኪስ ጨምረው ሐጅ እንዲያደርጉ ፤ መሔድ የማይፈልጉ ደግሞ ገንዘባቸው እንዲመለስላቸው ዑለሞቹ ወስነዋል ።
በመሆኑም ስህተቱም ጉድለቱም የተካሄደው በተደራጀ የቡድን አሠራር ስለሆነ ፤ ይህ ደግሞ በዝርዝር ተጣርቶ ጥፋተኞቹ በአላህም በህግም መጠየቃቸው የማይቀር መሆኑ ቢታወቅም ፤ ምክር ቤቱ እንደ ተቋም ገንዘባቸውን የተቀሙ ሰዎችን ኃላፊነት መውሰድ ስለሚገባው በ2011 ብር ከፍላችሁ ሐጅ ያላደረጋችሁ ግለሰቦች እየመጣችሁ እንድትመዘገቡ እና ለጉዞ እንድትዘጋጁ መጅሊሱ በታላቅ አክብሮት ይጠይቃል ።
በዚህ አጋጣሚ ራሱን " የምሁራን ቦርድ ነኝ " እያለ የሚጠራውና የተባረረው ቡድን ቢሮ ሰብሮ ለመግባት ተደጋጋሚ ሙከራ ያደረገ ፤ የተቋሙን ኮምፒውተሮች ፣ የመጅሊሱን የፌስቡክ አካውንት ፣ የቢሮ መኪና እና የመጅሊሱን ማህተም እስከዛሬ ድረስ ይዘው እንደጠፉ ህዝበ ሙስሊሙ እና መንግስት ሊያስታውስ ይገባዋል ። ይህ ቡድን የዘንድሮውን የሐጅ ስራ በሀገር ውስጥና በውጭ አገር ጥላሸት ለመቀባትም እየተንቀሳቀሰ መሆኑን መረዳት ተችሏል ።
8.9K views18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 20:59:59
አስደሳች ዜና ከ3 ዓመት በፊት ብር ከፍላችሁ ሳትሄዱ ለቀራችሁ ሁጃጆች !!
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ፤ በተለይም ህዝበ ሙስሊሙ እንደሚያስታውሰው በ2011 ወደ ሳዑዲ አረቢያ ሐጅ ለማድረግ ተመዝግበው እና 78,150 ብር ከፍለው ያልሔዱ 479 የሱማሌና የኦሮሚያ ክልል ሁጃጆች ብራቸው የት እንደገባ ሳይታወቅ የኖሩ ግለሰቦች መኖራቸው ይታወቃል ምንም እንኳን ችግሩ የተፈጠረው " የመጅሊሱ የስራ አመራር ቦርድ ነኝ " ብሎ ለራሱ ስልጣን ሰጥቶ ሲኮፈስ በኖረውና በተባረረው ቡድን ቢሆንም ፤ በሁለት የቦርድ አባላት እና በወቅቱ የሐጅና ዑምራ ዘርፍ ኃላፊ በነበሩት ግለሰብ ጥፋት የሙስሊሞች ገንዘብ በከንቱ መቅረት እንደሌለበት የዑለማ ምክር ቤት አምኖበታል ።
በመሆኑም ብራቸውን ከፍለው ሳይሄዱ የቀሩ ሰዎች የዛሬ ሶስት ዓመት ከከፈሉት ብር ላይ በዚህ ዓመት ያሳየውን የዋጋ ልዩነት ከራሳቸው ኪስ ጨምረው ሐጅ እንዲያደርጉ ፤ መሔድ የማይፈልጉ ደግሞ ገንዘባቸው እንዲመለስላቸው ዑለሞቹ ወስነዋል ።
በመሆኑም ስህተቱም ጉድለቱም የተካሄደው በተደራጀ የቡድን አሠራር ስለሆነ ፤ ይህ ደግሞ በዝርዝር ተጣርቶ ጥፋተኞቹ በአላህም በህግም መጠየቃቸው የማይቀር መሆኑ ቢታወቅም ፤ ምክር ቤቱ እንደ ተቋም ገንዘባቸውን የተቀሙ ሰዎችን ኃላፊነት መውሰድ ስለሚገባው በ2011 ብር ከፍላችሁ ሐጅ ያላደረጋችሁ ግለሰቦች እየመጣችሁ እንድትመዘገቡ እና ለጉዞ እንድትዘጋጁ መጅሊሱ በታላቅ አክብሮት ይጠይቃል
6.8K views17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 19:55:36
ኸሚስ በእሽቅ
#ሼህ_አብዱልወሀብ

On youtube
https://www.youtube.com/channel/UCW7Mi9alF-Wnl9MRyll7g5A
8.3K views16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ