Get Mystery Box with random crypto!

﷽ዚክረ መንዙማﷺ

የቴሌግራም ቻናል አርማ zekr_menzuma — ﷽ዚክረ መንዙማﷺ
የቴሌግራም ቻናል አርማ zekr_menzuma — ﷽ዚክረ መንዙማﷺ
የሰርጥ አድራሻ: @zekr_menzuma
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.48K
የሰርጥ መግለጫ

የኛን #You_Tube ቻናል ለማግኝት ይሄን ይጫኑ⬇️👇
http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube
ጥያቄ ወይም አስተተያየት ካላቹ በቦት
@ZEKR_MENZUMA_bot ተጠቅመዉ ያድርሱን✍️
የመውሊድ ሀድራ ቪዲዮ በድምፅ የተቀዳ መንዙማ ያላቹ ላኩልን
{ @ZEKR_MENZUMA_bot }

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-10-12 15:36:31
የአሶሳ የዘንድሮ መዉሊድ ይሄን ይመስል ነበር || መታየት ያለበት ቪዲዮ || ዚክረ መንዙማ || ZEKR MENZUMA & NESHIDA TUBE








786 views12:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 20:53:23 የሴቶች ምርጥ መንዙማ || በሚያምር ድምፅ የተዜመ || ዚክረ መንዙማ || ZEKR MENZUMA & NESHIDA TUBE








655 views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 15:51:13
#ሰሞኑን የ12 ክፍል ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ግቢ ሲሄዱ ከፍተኛ የሚባል የመኪና አደጋ ደረሰባቸው። በተለያዩ መነሃሪዎች በነበረ መጨናነቅ ብዙ ተማሪዎች ወደ አውቶቢስ ሊገቡ ሲገፋፉ ወድቀው ተረጋገጡ። ይሄ ሁሉ እልቂት እንግዲህ ተፈተኞቹ ምንም አጥፍተው ሳይሆን ትምህርት ሚኒስቴር የእራሱን ስንፍና ለመሸፋፈን ተማሪዎቹ እንዳይኮራረጁ በሚል ባወጣው አዲስ ህግ ነው ?!
እየው ዛሬ ደግሞ ሀዋሳ ከዋናው ግቢ ወደ ቴክኖ ግቢ የሚያሻገረው በብረት የተሰራ ድልድይ ተደርምሶ በርከት ያሉ ተማሪዎች ተጎድተው ወደ ሪፈሪኤል ሆስፒታል መወሰዳቸውን እየሰማን ነው። ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ማን ነው ?
ተማሪዎቹ ስልክ ይዘው እንዳይገቡ ስለተደረገ ወላጆች ልጆቻቸው ደህና ይሁኑ አይሁኑ ማረጋገጥ ስላልቻሉ በጭንቀት ሊሞቱ ነው !
እንግዲህ ልጅን ለፈተና መላክ ከዘመቻ መላክ እኩል የሚያስጨንቅበት ጊዜ ላይ ደርሰናል !
ብቻ ተማሪዎቹ ሳያልቁ ፈተናው አልቀቆ እንዲመለሱ ምኞቴ ነው።
https://t.me/ZEKR_MENZUMA
1.0K views12:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 15:04:27
አህለን ወመርሀባ ነብዩ ራህማ || ምርጥ አዲስ ነሺዳ || 01 ኻሊድ መስጂድ መዉሊድ || ዚክረ መንዙማ || ZEKR MENZUMA & NESHIDA TUBE








540 views12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 14:53:46
አህለን ወመርሀባ ነብዩ ራህማ || ምርጥ አዲስ ነሺዳ || 01 ኻሊድ መስጂድ መዉሊድ || ዚክረ መንዙማ || ZEKR MENZUMA & NESHIDA TUBE








570 views11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 10:57:46
ሙሀመድ ነብዬ || ኡስታዝ ፈድሉ || የአንዋር መስጂድ ቆየት ያለ የመዉሊድ እሽቅ || መታየት ያለበት ደስ የሚል መንዙማ || ዚክረ መንዙማ









257 views07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 17:36:46
ሀያተል አለም || ፉአድ ሸምሱ || የሚገርም አዲስ መንዙማ || መታየት ያለበት መንዙማ || ዚክረ መንዙማ || ZEKE MENZUMA & NESHIDA TUBE








915 views14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 17:33:33
ሀያተል አለም || ፉአድ ሸምሱ || የሚገርም አዲስ መንዙማ || መታየት ያለበት መንዙማ || ዚክረ መንዙማ || ZEKE MENZUMA & NESHIDA TUBE








929 views14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 16:43:24
የእነዚህ ድድብ'ና ደግሞ ከልክ አለፈ። ጠያቂውም ተጠያቂውም ባለማሰባቸው የሚኩራሩ ደነዞች ሆኑ። አንዳቸው ከአንዳቸው የማይሻሉ ! በግልፅ ሃሳባቸው ምን እንደ ሆነ እንኳን በቅጡ አይገባም። ሰው እንዴት ምንም የማይገባ ነገር እየቀባጠረ ወንጌልን እየሰበክን ነው ብሎ ያምናል። የጠያቂውን ባለውቅም ነብዩ እንኳን ባለፈው 'ሞቼ ተነስቻለሁ...' ምናምን ሲል ሰምቼዋለሁ። እና ብሞትም መነሳቴ ስለማይቀር ምንም አታመጡም ብሎ ይመስለኛል ይሄን ያህል ርቀት ለብሽሽቅ ታጥቆ የተነሳው !
እኚ ሰዎች በሙስሊሙ ላይ ገደብ ሲያልፉ ይሄ የመጀመሪያቸው አይደለም። በቅርብ ከሰሩት ስህተታቸው እንኳን ሊማሩ አልፈለጉም። መጀመሪያ ባደረጉት ቃለመጠየቅ ነብይ ነኝ ባዩ 'ሙስሊሙ ነበርኩ ሊያውም ኢማም...' ምናምን ብሎ ብዙ ነገር ቀባጠረ። ግን ህዝቡ ቦታ አልሰጠውም። ይባስ አውቃለሁ በሚል ባወራቸው ነገሮች መሳቂያ ሆነ። የእስልምና እምነት ተከታዩም 'የተለመደ ድራማ ነው...' ብሎ ሙድ በመያዝ ብቻ ጉዳዩን አለፈው። የመጀመሪያው ስህተቱ ይሄ ይመስለኛል። እነሱ ግን በዚህ አላበቁም። ይሄን ከታለፍን አይቀር ብለው ጭራሽ መስመር አልፈው ተመለሱ። በብዙ ሚሊየን ህዝብ የሚከተላቸውን ፣ በናፍቆት የሚያለቅስላቸውን ፣ ከእራሱም ከአባቱም ከእናቱም በላይ አብልጦ የሚወዳቸውን ነብያችን (ሰአወ) በአደባባይ ይሳደቡ ጀመር !
ይሄ ግን እንደ ከዚህ ቀደሙ በቀልድ የሚታለፍ ብቻ አይመስልም። መሆንም የለበትም። በሃይማኖት ጉዳይ ግጭት የሚፈጥሩ ነገሮችን መነጋገር ለማንም አይበጅም። አንድ አማኝ ከእራሱም ከሆነ ከብዙ ነገሮች አስበልጦ'ና አስቀድሞ ለሚኖርለት እምነቱ ለመሞትም ሆነ ለመግደል ቁርጠኛ ነዋ። ደስ እያለው ያደርገዋል። ይሄም ነገር ወደዚህ አይነት ሂደት ከማምራቱ በፊት የሚመለከተው የህግ አካል ሁለቱንም ይዞ ሊጠይቃቸው ይገባል።
946 views13:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 09:28:51
ይሄው ያሰብነው ሆኗል። የታገልንለት ዓላማ ግቡን መቷል። አላሃምዱሊሏህ !

መስከረም 30/2014 ዓ.ም. ለሚጀምረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የመጀመሪያ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች መስከረም 26-28 ተጠቃለው በመግባት መስከረም 29 ስለፈተናውና ተያያዥ ጉዳዮች በየተመደቡባቸው ዩኒቨርስቲዎች ገለጻ የሚደረግበት ዕለት መሆኑን መግለጻችን ይታወሳል፡፡

ሆኖም የእስልምና እምነት ተከታዮች መስከረም 28 የመዉሊድ በዓል አክብረዉ መስከረም 29/2015 ዓም እሁድ ጠዋት መግባት እንዲችሉ በልዩ ሁኔታ የተፈቀደላቸዉ መሆኑን እና የፈተና እና ተያያዥ ጉዳዮች ገለጻ /Orientation/ ይህንን ታሳቢ ባደረገ መልኩ እሁድ ከሰዓት በኋላ እንዲሰጥ መደረጉን በአክብሮት እየገለጽን የእምነቱ ተከታይ ተማሪዎችም ይህንን አዉቃችሁ በተጠቀሰዉ ሰዓት በመገኘት ገለጻ /Orientation/ እንድትከታተሉ እናሳስባለን !!
471 views06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ