Get Mystery Box with random crypto!

#ሰሞኑን የ12 ክፍል ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ግቢ ሲሄዱ ከፍተኛ የሚባል የመኪና አደጋ ደረሰባቸው | ﷽ዚክረ መንዙማﷺ

#ሰሞኑን የ12 ክፍል ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ግቢ ሲሄዱ ከፍተኛ የሚባል የመኪና አደጋ ደረሰባቸው። በተለያዩ መነሃሪዎች በነበረ መጨናነቅ ብዙ ተማሪዎች ወደ አውቶቢስ ሊገቡ ሲገፋፉ ወድቀው ተረጋገጡ። ይሄ ሁሉ እልቂት እንግዲህ ተፈተኞቹ ምንም አጥፍተው ሳይሆን ትምህርት ሚኒስቴር የእራሱን ስንፍና ለመሸፋፈን ተማሪዎቹ እንዳይኮራረጁ በሚል ባወጣው አዲስ ህግ ነው ?!
እየው ዛሬ ደግሞ ሀዋሳ ከዋናው ግቢ ወደ ቴክኖ ግቢ የሚያሻገረው በብረት የተሰራ ድልድይ ተደርምሶ በርከት ያሉ ተማሪዎች ተጎድተው ወደ ሪፈሪኤል ሆስፒታል መወሰዳቸውን እየሰማን ነው። ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ማን ነው ?
ተማሪዎቹ ስልክ ይዘው እንዳይገቡ ስለተደረገ ወላጆች ልጆቻቸው ደህና ይሁኑ አይሁኑ ማረጋገጥ ስላልቻሉ በጭንቀት ሊሞቱ ነው !
እንግዲህ ልጅን ለፈተና መላክ ከዘመቻ መላክ እኩል የሚያስጨንቅበት ጊዜ ላይ ደርሰናል !
ብቻ ተማሪዎቹ ሳያልቁ ፈተናው አልቀቆ እንዲመለሱ ምኞቴ ነው።
https://t.me/ZEKR_MENZUMA