Get Mystery Box with random crypto!

﷽ዚክረ መንዙማﷺ

የቴሌግራም ቻናል አርማ zekr_menzuma — ﷽ዚክረ መንዙማﷺ
የቴሌግራም ቻናል አርማ zekr_menzuma — ﷽ዚክረ መንዙማﷺ
የሰርጥ አድራሻ: @zekr_menzuma
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.48K
የሰርጥ መግለጫ

የኛን #You_Tube ቻናል ለማግኝት ይሄን ይጫኑ⬇️👇
http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube
ጥያቄ ወይም አስተተያየት ካላቹ በቦት
@ZEKR_MENZUMA_bot ተጠቅመዉ ያድርሱን✍️
የመውሊድ ሀድራ ቪዲዮ በድምፅ የተቀዳ መንዙማ ያላቹ ላኩልን
{ @ZEKR_MENZUMA_bot }

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-10-29 23:20:40
ከንዜ ሼህ አሊ ዩሱፍ || ነብዬ ዘይኑ ነብዬ || መታየት ያለበት ምርጥ መንዙማ || ዚክረ መንዙማ || ZEKR MENZUMA & NESHIDA TUBE









ሙሉ መንዙማዉን በዚህ ሊንክ ያገኙታል
1.3K views20:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 19:50:29
ከንዜ ሼህ አሊ ዩሱፍ || ነብዬ ዘይኑ ነብዬ || መታየት ያለበት ምርጥ መንዙማ || ዚክረ መንዙማ || ZEKR MENZUMA & NESHIDA TUBE









ሙሉ መንዙማዉን በዚህ ሊንክ ያገኙታል
1.6K views16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-25 21:16:43
ሙሀመድ ነብዬ || ኡስታዝ ፈድሉ || ቆየት ያለ ምርጥ መንዙማ || ዚክረ መንዙማ || ZEKR MENZUMA & NESHIDA TUBE









2.9K views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-25 20:47:36
ሙሀመድ ነብዬ || ኡስታዝ ፈድሉ || ቆየት ያለ ምርጥ መንዙማ || ዚክረ መንዙማ || ZEKR MENZUMA & NESHIDA TUBE









2.6K views17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-23 14:34:53
ደስ የሚል የሰርግ መንዙማ || ሙአዝ ሀቢቢ & ማሕፉዝ አብዶ || ዚክረ መንዙማ || ZEKR MENZUMA & NESHIDA TUBE









3.1K views11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-23 01:02:58
#ለሀድራ_አሽቆች_ብቻ

የተለያየ አይነት መጠን ያላቸውን ድቤዎችን እንሸጣለን መግዛት ለምትፈልጉ በዉስጥ ያናግሩን
@ABD_ABD2
ስልክ
0966807265
ክፍለ ሀገር ላላቹም እንልካለን
አድራሻችን
አዲስ አበባ
#አቶቢስ_ተራ
4.8K views22:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-18 16:44:50
አርሂቡ ነብዬ || ሙአዝ ሀቢብ & ማሕፍዝ አብዶ || ምርጥ ሀድራ መንዙማ || ዚክረ መንዙማ || ZEKR MENZUMA & NESHIDA TUBE








4.3K views13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-14 09:05:17
#ትውልደ_ጅማ
ማዲህ የማዲህ ልጅ
#ሸይኽ_በድረዲን ( ሀያተል ዓለም )
5.4K views06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-13 17:04:54
ነቢ ሠላም ዐለይኩም
ረሡል ሠላም ዐለይኩም
ሰሏቱሏህ ዐለይኩም
""""""""""""""""""
መንዙማው የሠይዲ መንዙማ ሲሆን ምስሉ በረቢ 12/ 1497ተኛው መውሊድ አልነቢ በአል በሸይኽ ሠይድ ሚቅባሰል ኑር አልአብሬትይ ሐፊዘሁሏህ ቤት ነው:: በምስሉ የወዳጁ(ሠይዲ) አይን ተወዳጁንﷺ ናፍቆ ለጉድ ያነባል::

ሑቡ ስንቱን ፈጀው ኩላሊቱን ብሎ ፣
ያለቅሳል ወዳጅዎ ሐበሻ ቁጭ ብሎ

ዉዴታዉ ኢማን ነዉ ወንድሜ ዉደደዉ
ትንሽ ሊያሳድግ ነዉ አላህ የሰደደዉ
መኽሉቃቱን ሁሉ ከድልቡ አጋደደዉ
ዉዱ እንደሳት ሆኖ ስንቱን አነደደዉ
5.2K views14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-13 11:23:22
#አልሀምድ ዱሊላህ ረቢል ዐለሚን አላማርርም

ፖል አሌክሳንደርን ታሪኩን አንብቤ

የ76 አመቱ አሜሪካዊው ፖል አሌክሳንደር ይባላል በ6 አመቱ በፖሊዮ ተይዞ ከጭንቅላቱ በስተቀር ሙሉ በሙሉ ሽባ ሆኖ በራሱ መተንፈስ ስላልቻለ
ከ1952 ጀምሮ በዚህ የብረት ሲሊንደር ውስጥ ነው ሚኖረው ይህም ለመተንፈስ ረድቶታል ለደቂቃዎች እንኳን ከዚህ ሲሊንደር መውጣት አይችልም።
አንተ ሙሉ ጤነንት አለህ አላህን አመስግን

የቀደምት ታላላቅ ዑለማዎቻችንን እና በህይወት ያሉትን ዑለማዎቻችንን መንዙማዉች እና ስራዎች እንዲሁም አዳዲስ መንዙማውች ልክ እንደተለቀቁ የሚቀርብበት ቻናል በተጨማሪም በዚህ ቻናል
ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCW7Mi9alF-Wnl9MRyll7g5A

Facebook page
https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886

Join Tg
https://t.me/ZEKR_MENZUMA
4.1K views08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ