Get Mystery Box with random crypto!

ነቢ ሠላም ዐለይኩም ረሡል ሠላም ዐለይኩም ሰሏቱሏህ ዐለይኩም '''''''''''''''''' መን | ﷽ዚክረ መንዙማﷺ

ነቢ ሠላም ዐለይኩም
ረሡል ሠላም ዐለይኩም
ሰሏቱሏህ ዐለይኩም
""""""""""""""""""
መንዙማው የሠይዲ መንዙማ ሲሆን ምስሉ በረቢ 12/ 1497ተኛው መውሊድ አልነቢ በአል በሸይኽ ሠይድ ሚቅባሰል ኑር አልአብሬትይ ሐፊዘሁሏህ ቤት ነው:: በምስሉ የወዳጁ(ሠይዲ) አይን ተወዳጁንﷺ ናፍቆ ለጉድ ያነባል::

ሑቡ ስንቱን ፈጀው ኩላሊቱን ብሎ ፣
ያለቅሳል ወዳጅዎ ሐበሻ ቁጭ ብሎ

ዉዴታዉ ኢማን ነዉ ወንድሜ ዉደደዉ
ትንሽ ሊያሳድግ ነዉ አላህ የሰደደዉ
መኽሉቃቱን ሁሉ ከድልቡ አጋደደዉ
ዉዱ እንደሳት ሆኖ ስንቱን አነደደዉ