Get Mystery Box with random crypto!

#አልሀምድ ዱሊላህ ረቢል ዐለሚን አላማርርም ፖል አሌክሳንደርን ታሪኩን አንብቤ የ76 አመ | ﷽ዚክረ መንዙማﷺ

#አልሀምድ ዱሊላህ ረቢል ዐለሚን አላማርርም

ፖል አሌክሳንደርን ታሪኩን አንብቤ

የ76 አመቱ አሜሪካዊው ፖል አሌክሳንደር ይባላል በ6 አመቱ በፖሊዮ ተይዞ ከጭንቅላቱ በስተቀር ሙሉ በሙሉ ሽባ ሆኖ በራሱ መተንፈስ ስላልቻለ
ከ1952 ጀምሮ በዚህ የብረት ሲሊንደር ውስጥ ነው ሚኖረው ይህም ለመተንፈስ ረድቶታል ለደቂቃዎች እንኳን ከዚህ ሲሊንደር መውጣት አይችልም።
አንተ ሙሉ ጤነንት አለህ አላህን አመስግን

የቀደምት ታላላቅ ዑለማዎቻችንን እና በህይወት ያሉትን ዑለማዎቻችንን መንዙማዉች እና ስራዎች እንዲሁም አዳዲስ መንዙማውች ልክ እንደተለቀቁ የሚቀርብበት ቻናል በተጨማሪም በዚህ ቻናል
ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCW7Mi9alF-Wnl9MRyll7g5A

Facebook page
https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886

Join Tg
https://t.me/ZEKR_MENZUMA