Get Mystery Box with random crypto!

﷽ዚክረ መንዙማﷺ

የቴሌግራም ቻናል አርማ zekr_menzuma — ﷽ዚክረ መንዙማﷺ
የቴሌግራም ቻናል አርማ zekr_menzuma — ﷽ዚክረ መንዙማﷺ
የሰርጥ አድራሻ: @zekr_menzuma
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.48K
የሰርጥ መግለጫ

የኛን #You_Tube ቻናል ለማግኝት ይሄን ይጫኑ⬇️👇
http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube
ጥያቄ ወይም አስተተያየት ካላቹ በቦት
@ZEKR_MENZUMA_bot ተጠቅመዉ ያድርሱን✍️
የመውሊድ ሀድራ ቪዲዮ በድምፅ የተቀዳ መንዙማ ያላቹ ላኩልን
{ @ZEKR_MENZUMA_bot }

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-02 18:35:10
ጀግንነት ወገን ላይ አይደለም። በሰላም ሀገር መስጂድ ገብቶ አላህን የሚያመልክ ንፁህ ወገናችሁን እንዲህ ጣራ ላይ ተደብቃችሁ በስናይፐር የገደላችሁ የሰራዊት አባል ጊዜ ይፋረዳቹ
2.2K views15:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 18:31:11
በአንዋር መስጊድ በጁሙዓ ስግደት ወቅት ፖሊስ በሰነዘረው ጥቃት የሟቾች ቁጥር 10 ደረሰ

- የመንግሥት የጸጥታ አካላት ጉዳጥ የደረሰባቸውን የሚያነሱ አምቡላንሶች ወደ አካባቢው እንዳይገቡ ከልክለዋል
2.5K views15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 18:25:03
የድድብና ጥግ እዩ
#ሼር አርጉቶ
2.3K views15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 17:40:06
የገደለውና ያቆሰለው አልበቃ ብሎ በመስጅድ ውስጥ ተጠልለው የሚገኙ ወንድሞችን አፍሶ ለመጫን ባስ እያዘጋጀ ነው ።
2.1K views14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 17:35:19
ምንም ተቃዉሞ ሳይኖር ጥይት መተኮስ እንደተጀመረ ይህንን ቪዲዮ ተመልከቱት #shar አርጉት
2.1K views14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 17:28:30
ይሄኔ እኮ እናቱ ይመጣል ብላ እየጠበቀቹ ነዉ
2.7K viewsedited  14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 16:12:58
አንዋር መስጂድ ያላችሁ ህክምና እስኪገኝ ይሄን ተጠቀሙ

የደማባቸውን ቦታ በመጫን ከዛ በኃላ ጨርቅ ነገር በመወተፍ ከላይ ይጠቅልሎላቸው

የሚቻል ከሆነ ይሄን ፈርስት ኤድ ያደረጉላቸዉን ሰዓት ይያዙት።

ወንድሞቻቸዉን ያተርፉበታል

#ሼር
2.1K views13:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 16:07:33 Ambulance

Addis Ababa
Name : Mr. Fesseha Mulat
Station Site : Balcha
Mobile : +251 911 87 60 13
Telephone : +251 115 51 57 44
Ambulance Telephone No. 907



Yeka Subcity
Name : W/ro Wongelawit Asefa
Station Site : Megenagna
Mobile : +251 935 99 83 83
Telephone : +251 118 49 44 86
Ambulance Telephone No.+251 118 69 35 33

Akaki Kality Subcity
Name : W/ro Asrat Kebede
Station Site : Akaki
Mobile : +251 910 49 31 21
Telephone : +251 114 71 63 28
Ambulance Telephone No. +251 114 34 02 47

Lideta Subcity
Name : Mr. Fesseha Mulat
Station Site : Balcha
Mobile : +251 911 87 60 13
Telephone : +251 115 51 57 44
Ambulance Telephone No. 907

Arada Subcity
Name : Solomon T/mariam
Station Site : Piassa
Mobile : +251 912 08 65 69
Telephone : +251 111 11 50 02
Ambulance Telephone No.+251 111 11 33 96

Kirkos Subcity
Name : Zewditu Kassahun
Station Site : Welo Sefer
Mobile : +251 911 44 81 28
Telephone : +251 115 50 84 63
Ambulance Telephone No. +251 115 50 84 92
2.1K views13:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 15:09:35 0115508492
አንዋር መስጂድ ያላችሁ ደውሉለት አምቡላንስ ነው መምጣት እችላለው ብሏል።
2.1K views12:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 15:09:09
በአንዋር መስጂድ የፀጥታ ሀይሎች ወደ ህዝበ ሙስሊሙ ጥይት በመተኮስ ብዙ ሰው ተጎድቷል። ምንም አይነት ተቃውሞ ሳይደረግ በሰላም የጁምዓ ሰላት ሰግዶ ወደቤቱ በሚሄዱ ላይ ይህ ሁላ ሽብር መፈፀም ለምን
2.2K views12:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ