Get Mystery Box with random crypto!

እንሽቀዳደም -> ወንድም ሙሐመድ ሎባ (ቻይና) ለዑለሞቻችን ክብር ከፊት እየታገሉ ካሉ ወንድሞች የ | ﷽ዚክረ መንዙማﷺ

እንሽቀዳደም
-> ወንድም ሙሐመድ ሎባ (ቻይና) ለዑለሞቻችን ክብር ከፊት እየታገሉ ካሉ ወንድሞች የመጀመሪያው ነው::
-> የሚሌንየም መውሊድ ዝግጅት ለማደናቀፍ ድጋሚ 15 ቀናት ያለ ምንም ክስ ታስሮ ተፈቷል::
-> ብዙዎች ወንድሞች በታክሲ ነው የሚንቀሳቀሱት:: በኪራይ ቤት ነው የሚኖሩት::
-> ሁሉም እስኪባል ድረስ በነጻ እንደውም ከፍለው ነው የሚያገለግሉት::
-> ወንድም ቻይና እራሱ ይህንን ሁሉ ሥራ በታክሲ እየተንቀሳቀሰ ነው የሚከውነው:: ሥራውን በቅልጥፍና ይሠራ ዘንድ መጓጓዣ መኪና ብንኻድመው የሚል ሐሳብ ተነስቶ ብዙ ምእመን ዝግጁ መሆኑን ገልጿል::

-> እነሆ አካውንት ተከፍቷል::
-> እኔ ዓብዱልቃዲር ሒሳቡን በግልጽ አስቤና ተሳስቤ ለምእመናን አሳውቃለሁ::
-> በሚከተለው አካውንት ማስገባት ትችላላችሁ:: ልክ ፕሮጀክቱ ሲሟላ ሒሳቡ ይዘጋል:: ሀያ ተሽቀዳደሙ::

Commercial Bank of Ethiopia
Mukerem Mussa and Feysel Mussa
1000500829196