Get Mystery Box with random crypto!

ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ

የቴሌግራም ቻናል አርማ zdfitsumkebe — ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ
የቴሌግራም ቻናል አርማ zdfitsumkebe — ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ
የሰርጥ አድራሻ: @zdfitsumkebe
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 22.71K
የሰርጥ መግለጫ

ዘማሪ ዲያቆን ፍፁም ከበደ

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-12-16 22:31:14
~እረኛዬ~

አዲስ ዝማሬ

ዘማሪ ዲያቆን በኃይሉ ተበጀ
2.4K views✞£iŧsûm✞, edited  19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 21:04:40 አዲስ መንፈሳዊ ትረካ ሕማማት ክፍል 4 "የጦር መሪው ይሁዳ"











Subscribe like share ማድረግ እንዳትረሱ መንፈሳዊ ቻናሎችን እንደግፍ
1.6K viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 20:22:29 "ትንሿ ቤተ ክርስቲያን እንድትዳከም፣ እውነተኛ ቤተ ሰባዊ ሕይወት እንዲቀዛቀዝ ካደረጉ ነገሮች አንዱ ባል (አባት) መሪነቱን በአግባቡ ባለ መወጣቱ ነው - ኃላፊነቱን በመዘንጋቱ!

"ብዙ ልጆች ከትዳር ውጪ የሚወለዱት፣ ባለ ትዳሮች ፍቺን እንደ ቀላል ነገር እንዲያዩት ምክንያት ከኾኑ ነገሮች አንዱ ባለ ራዕይ ባል (አባት) በማነሱ ነው፤ ባለ ራዕይ ባል (አባት) ሳይኾን ምድራዊ ምቾትን የሚፈልግ ወንድ በመብዛቱ ነው፤
ቤተ ሰብን ጣዖት አድርጎ የሚመለከት ወንድ በመብዛቱ ነው፡፡

"ኦርቶዶክሳዊ ወንድ ግን አግብቶ የሚኖር ከኾነ ባለ ራዕይ ባል (አባት) ወደ መኾን ማደግ ይኖርበታል፡፡ [ባለ ራዕይና ኦርቶዶክሳዊ ባል/አባት ራሱን፣ ሚስቱንና ልጆቹን አስቀድመው ጽድቁንና መንግሥቱን እንዲሹ በተግባር የሚመራ ማለት ነው፡፡]"

~ ትንሿ ቤተ ክርስቲያን፣ ገ. 313
395 views✞£iŧsûm✞, 17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 10:25:22
የአለቃ ገ/ሐናን #ታሪካቸውን እና እማይጠገቡ #ቀልዶቻቸውን ማግኘት ማንበብ ለምትፈልጉ ከታች ባሉት ሊንኮች ይቀላቀሉን

https://t.me/joinchat/aLHyVIpQPIBhYzQ0
233 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 07:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 10:18:30
ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌግራም ጫማ ይሸለሙ።አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀላሉ።
ከዛ ለሽልማቱ ይዘጋጁ
JOIN
@Shewabrand
@Shewabrand
@Shewabrand

➣ ሸዋ BRAND JOIN በማለት brand ጫማ ይሸምቱ ይሸለሙ
➣ ሸዋ BRAND JOIN በማለት brand ጫማ ይሸምቱ ይሸለሙ
➣ ሸዋ BRAND JOIN በማለት brand ጫማ ይሸምቱ ይሸለሙ
197 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 19:50:13
~ ልጥራው ስምሽን ~

~የእመቤታችን ዝማሬ ~
1.8K views✞£iŧsûm✞, edited  16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 17:18:44 አዲስ መንፈሳዊ ትረካ ሕማማት ክፍል 3 "የይሁዳ እግሮች"











Subscribe like share ማድረግ እንዳትረሱ መንፈሳዊ ቻናሎችን እንደግፍ
1.0K viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 14:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 17:18:44 አዲስ መንፈሳዊ ትረካ ሕማማት ክፍል 2 "ይሁዳ የመረጠው ጌታ"

ይሁዳ ጌታውን አሳልፎ ከመሄዱ በፊት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በለምጻሙ ስምዖን ቤት ተገኝቶ ነበር
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳለው ዘማዊዋ ባለ ሽቶዋ ማርያም ይህንን ስትሰማ በለምጻሙ ስምዖን ቤት ሳይፀየፍ ተገኝቶ ከፈወሰው የርሷንም የነፍስ ኃጢአት እንደሚያነጻ ተስፋ አድርጋ ገሰገሰች በፍጹም ንስሐ እና የልብ መሰበር ወደ ጌታችን ቀርባ በውድ ዋጋ የገዛችውን የዐልባስ ጥሩስ ብልቃጥ ሽቶ ያለ አንዳች ስስት በክርስቶስ ላይ አፈሰሰችው ቤቱ በናርዶስ ሽቶ መዓዛ ተሞላ...ሙሉ ትረካውን በድምፅ ለማግኘት












Subscribe like share ማድረግ እንዳትረሱ መንፈሳዊ ቻናሎችን እንደግፍ
395 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 14:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 20:27:42
#ታኅሣሥ_6

ዛሬ በደጇ ወድቀን የምንለምናት ሁሉ በህይወት ስጋ በመከራ ሆና አምላክነቱን የመሰከረችለት አምላክ ዛሬ በትውልዱ ሁሉ እምነቷን በእርሷ ስም ለተማፀኑ ላጣ በመስጠት ሲመሰክርላት ይኖራል ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ። ዛሬ የብዙዎቻችን ችግር በእምነት መኖርን አለማወቅ ነው አንዳዶቻችን ያመነው እምነት ምድራዊ ፍላጎታችንን እስካላሟላ ድረስ ሊያሟላልን የሚችል እምነት ስንቀያይር እንኖራለን ቁስ እስካልያዝን እስካልሰበሰብን ድረስ ምኑን አምንኩ እያልን ስናማርር እንኖራለን ። ትንሽ ሰርተን ብዙ እንፈልጋለን ። ክርስቲያን የዚህን ምድር ፍላጎት ከውስጡ ሲያወጣ ብቻ ነው የሰማይ ቤቱ ሙሉ ሚሆንለት ። ሰማእታት በእውነት የዚህን ምድር ሁሉን ነገር እንደናቁ እናስተውል ።

የሰማዕቷ የቅድስት አርሴማ አማላጅነቷ አይለየን !!

~ዲያቆን ፍፁም ከበደ~
1.4K views✞£iŧsûm✞, edited  17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 17:36:13 አዲስ መንፈሳዊ ትረካ ሕማማት ክፍል 2 "ይሁዳ የመረጠው ጌታ"

ይሁዳ ጌታውን አሳልፎ ከመሄዱ በፊት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በለምጻሙ ስምዖን ቤት ተገኝቶ ነበር
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳለው ዘማዊዋ ባለ ሽቶዋ ማርያም ይህንን ስትሰማ በለምጻሙ ስምዖን ቤት ሳይፀየፍ ተገኝቶ ከፈወሰው የርሷንም የነፍስ ኃጢአት እንደሚያነጻ ተስፋ አድርጋ ገሰገሰች በፍጹም ንስሐ እና የልብ መሰበር ወደ ጌታችን ቀርባ በውድ ዋጋ የገዛችውን የዐልባስ ጥሩስ ብልቃጥ ሽቶ ያለ አንዳች ስስት በክርስቶስ ላይ አፈሰሰችው ቤቱ በናርዶስ ሽቶ መዓዛ ተሞላ...ሙሉ ትረካውን በድምፅ ለማግኘት












Subscribe like share ማድረግ እንዳትረሱ መንፈሳዊ ቻናሎችን እንደግፍ
130 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ