Get Mystery Box with random crypto!

ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ

የቴሌግራም ቻናል አርማ zdfitsumkebe — ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ
የቴሌግራም ቻናል አርማ zdfitsumkebe — ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ
የሰርጥ አድራሻ: @zdfitsumkebe
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 22.71K
የሰርጥ መግለጫ

ዘማሪ ዲያቆን ፍፁም ከበደ

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2022-11-25 06:34:18 ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል ሊቀላቀሉት የሚገባ ቻናል ነው።
በቻናሉ ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል)

ቤተ ክርስቲያን ከሕግ በላይ ናት
ኢየሱስ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነው ማለት ምን ማለት ነው
ሕግ መቼ ተመሠረተ
ለምንስ ተመሠረተ

@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
32 views✞£iŧsûm✞, 03:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 06:33:55
.

ለፕሮፋይል ፒክቸር የሚሆኑ መንፈሳዊ ፎቶዎችን ማግኘት ይፈልጋሉ መልሶት አዎ ከሆነ ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ


https://t.me/+YkS5xznutqNjZTE0
https://t.me/+YkS5xznutqNjZTE0
https://t.me/+YkS5xznutqNjZTE0
32 views✞£iŧsûm✞, 03:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 20:13:15 ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል ሊቀላቀሉት የሚገባ ቻናል ነው።
በቻናሉ ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል)

ቤተ ክርስቲያን ከሕግ በላይ ናት
ኢየሱስ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነው ማለት ምን ማለት ነው
ሕግ መቼ ተመሠረተ
ለምንስ ተመሠረተ

@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
124 views✞£iŧsûm✞, 17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 20:13:04
እንኳን ደስ አላችሁ በዩቲዩብ የምናውቀው #ማኅቶት_ቲዩብ አሁን ደግሞ በቴሌግራም መጥታል ለመቀላቀል ከስር Join የሚለውን ንኩት።

https://t.me/+SLPMr-p0D_QzRyzI
117 views✞£iŧsûm✞, 17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 11:08:08 ~ ወንጌል  ኦሪት እና ቁርኣን ~
                      ምን ዓይነት ሕግጋት ናቸው ~?

ክፍል-፩

ሙስሊሞቹ ራሱን ቁርኣንን መሠረት አድርገው በቁርኣን የተሰጠውን የሃይማኖት እና የሥነ-ምግባር  ሕግ የወንጌልም የኦሪትም የመጨረሻው አረጋጋጭ ሕግ እንደሆነ ያስተምራሉ(ቁርኣን 2:97 3:65 5:47 7:157)
ይህም የብሉይ ኪዳን ነብያት(ተውራት) እና የአዲስ ኪዳን(ኢንጂል) መጽሐፍት ቀድሞ ከእግዚአብሔር የተሰጡ ቢሆኑም አሳሳቾች በርዘዋቸዋል ከእግዚአብሔር እንደተሰጠ ሳይበረዝ የተጠበቀ ትክክለኛ የኦሪት እና የወንጌል መጽሐፍ የለም ከሚለው በቁርኣን ጭምር የተነገረ እስላማዊ አስተምህሮ ጋር የተገናዘበ ነው።


የእስልምና የሥነ ምግባር ሕግጋት በክርስቲያኖች እንዴት ይታዩ እንደነበር እና በክርስትና-እስልምና ተዋሥኦዎች በተለየ ሁኔታ በተናጥል ይነሡ የነበሩ ጉዳዮችን እናያለን።

ለእልምና ትችቶች መልስ ከሰጡ ቀደምት ክርስቲያን ሊቃውንት መካካል ክርስቲያኑ ~አል-ኪንዲ~ የእስልምናን ሕግ ከክርስትና እና ከኦሪት ሕግጋት ጋር በማነጻጸር ይተቻል። የሊቁ ይህን ንጽጽራዊ ትችት የሚያቀርበው የኦሪትና የክርስትና መጻሕፍት ተበርዘዋል ለሚለው እስላማዊ ትችት መልስ ከሰጠ በኋላ በመሆኑ የእስልምና ሕግ(ቁርኣን) የቀደሙትን የሁለቱ ሕግጋት አስተምህሮ አረጋጋጭ ነው የሚለውን አይቀበልም።

አል-ኪንዲ ሦስት አይነት ሕግጋትን ይበይናል:-1 አምላካዊ ሕግ(the divine law) 2 ርቱዕ ተፈጥሯዊ ሕግ(the natural law) 3 ሰይጣናዊ ሕግ(the satanic law) ናቸው። አል-ኪንዲ  እነዚህን ሦስት ሕግጋት ካብራራ በኋላ የእስልምና ሕግ ከየትኛው የሚመደብ ነው? ብሎ ይጠይቃል።

አምላካዊ(የጸጋ) ሕግ ከፍጠረታዊ ሥርዓት አልፎ ሰውን እግዚአብሔርን የሚያስመስል ፍጹም ሕግ በመሆኑ አምላክ ሰው ኾኖ ያስተማረው እኔ አርአያ ኾኖ ያሳየው ሕግ ነው መገለጫውም የፍቅር እና ይቅርታ ከምላካዊ ርቱዕ ፍትሕ ጋር ሳይቃረኑ የሚገለጡበት መሆኑ ነው ይላል አል-ኪንዲ።
ይህ ሕግ የእግዚአብሔርን ጸጋ የተቀበሉ እና ክርስቶስን የሚከቱ አማኞች በፍቅር ሆነው የሚፈጽሙት ጠላትን ሳይቀር መውደድን የሚጠይቅ እና በሰማያዊ እና ዘላለማዊ ሕይወት ላይ የሚያተኩር ፍጹም ሕግ ነው። ይህ ሕግ የወንጌል ሕግ ነው።


ይቀጥላል ......


   ( "የልቦና ችሎት" በረከት አዝመራው  )  ይህን መጽሐፍ ብታነቡት ይበልጥ ታተርፍላቹሁ። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ወንጌል ኦሪት  ቁርአን ምን አይነት ህግጋት ናቸው ሚለውን በምዕራፍ ከፍፍለን በተከታታይ ክፍል በፁሑፍ  እናቀርባለን ። ሼር  ለሌሎች እንዲደርስ በማድርግ እንድትከታተሉ መልእክቴ ነው ።

ዘማሪ ዲያቆን ፍፁም ከበደ

ኅዳር 15 2015 ዓ.ም
1.5K views✞£iŧsûm✞, edited  08:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 10:28:17 ከደቂቃዎች በኋላ ይጠብቁኝ

~ ወንጌል  ኦሪት እና ቁርኣን ~
                      ምን ዓይነት ሕግጋት ናቸው ~?

ክፍል-፩  ተከታታይ ትምህርት ዛሬ 5:00  ከደቂቃዎች በኋላ  መጣሁ

https://t.me/zdfitsumkebe

ሼር ሼር ሼር
199 views✞£iŧsûm✞, edited  07:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 07:47:36 ነቢያት ጌታ "ይወርዳል ይወለዳል" ብለው የተናገሩት ትንቢት እንዲፈጸም ተመኝተው ጾሙ ጸለዩ:: እኛ ስለምን እንጾማለን? ክርስቶስ ተወልዶ ፣ ተጠምቆ ፣ አስተምሮ ፣ ተሰቅሎ ፣ ሞቶ ፣ ተነሥቶ ፣ ዐርጎ ፣ በአባቱ ቀኝ አይደለምን? አሁን ለምን እንጾማለን? ብለን እናስባለን::

ጌታ በእኔና አንተ ልብ ውስጥ እውነት ተወልዶአልን? እውነት የእኛ ልብ እንደ ቤተልሔም ግርግም ለክርስቶስ ማደሪያ ሆኖአል? ማደሪያ አሳጥተን ከእናቱ ጋር አልመለስነውም?

የጥምቀቱ ትሕትና በእኛ ልብ መቼ ደረሰ? የስቅለቱ ሕማም መች በእኛ ሕሊና ተጻፈ? የትንሣኤው ተስፋ የዕርገቱ ልዕልና በእኛ ልቡና መቼ ዐረፈ?

ስለዚህ ነቢያት "ውረድ ተወለድ" ብለው የጾሙትን ጾም እንጾማለን:: ጌታ ሆይ በእኔ ሕይወትም ውስጥ ውረድ ተወለድ የእኔን ሰውነት ማደሪያህ አድርገው:: ሕዋሳቶቼ ከኃጢአት አርፈው እንደ ቤተልሔም ግርግም ማደሪያህ ይሁኑ::

የቤተልሔም እንስሳት ትንፋሽ ገበሩልህ ፣ የቢታንያ ድንጋዮች ዘማሪ ቢጠፋ ሊዘምሩ ዝግጁ ነበሩ ፣ የቤተ መቅደስ መጋረጃ ለክብርህ ተቀደደ ፣ ጨረቃ ላንተ ደም ለበሰች ፣ ፀሐይ ስላንተ ጨለመች ፣ ከዋክብት ለስምህ ረገፉ ፣ ዓለቶች ለፍቅርህ ተሰነጠቁ::

ከቤተልሔም እንስሳት ፣ ከቢታንያ ድንጋዮች ፣ ከቤተ መቅደስ መጋረጃ እኔ እንዴት አንሼ ልገኝ? የቢታንያ ድንጋይ ያወቀህን ያህል ሳላውቅህ ፣ የቤተ መቅደስ መጋረጃ የተረዳህን ያህል ሳልረዳህ እንዴት ልኑር?

ዓለት ላንተ ሲሰነጠቅ የኔ ልብ ለምን ከዓለት ደነደነ? ጨረቃ ደም ስታለቅስ እኔ መከራህ ለምን አልተሰማኝም?
ሙታን በሞትህ ሲነሡ እኔ ምነው ከኃጢአት ሞት መነሣት ተሳነኝ?

ለዚህ ነው በእኔ ሕይወት ገና አልተወለድክም የምለው::

ስለዚህ ጌታ ሆይ የነቢያትህን ጾም ጸሎት ሰምተህ የወረድህ የተወለድህ ጌታ ሆይ በእኔም ሕይወት ውረድ ተወለድና እኔም ከመላእክት ጋር አብሬ ልዘምር ፣ ከሰብአ ሰገል ጋር ሥጦታህን ልቁጠር ፣ ከእረኞች ጋራ ልደነቅ:: ልደትህ ሳይገባኝ ምጽዓትህ እንዳይደርስብኝ እርዳኝ::

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
ጾመ ነቢያት 2015 ዓ.ም.
578 views✞£iŧsûm✞, 04:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 21:57:07
እንኳን ደስ አላችሁ በዩቲዩብ የምናውቀው #ማኅቶት_ቲዩብ አሁን ደግሞ በቴሌግራም መጥታል ለመቀላቀል ከስር Join የሚለውን ንኩት።

https://t.me/+SLPMr-p0D_QzRyzI
165 views✞£iŧsûm✞, 18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 21:57:07 ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል ሊቀላቀሉት የሚገባ ቻናል ነው።
በቻናሉ ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል)

ቤተ ክርስቲያን ከሕግ በላይ ናት
ኢየሱስ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነው ማለት ምን ማለት ነው
ሕግ መቼ ተመሠረተ
ለምንስ ተመሠረተ

@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
270 views✞£iŧsûm✞, 18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 16:31:37 “ፆም የፀሎት ምክንያት ናት፤ የፀጋ ዕንብ መገኛ ናት አርምሞን የምታስተምር ናት፤ ለበጎ ስራ ሁሉ ታነቃቃለች፤ የፀዋሚ ስጋው ምንጣፉን አንጥፎ ሌሊቱን ሁሉ ተኝቶ ማደር አይቻለውም በምን ጎኑ ይተኛዋል? ሰው አብዝቶ በፆመ ያህል በዚህ መጠን በትህትና ሁኖ እያለቀሰ ይፀልያል፤ ፀሎታት ከልቡናው ይታሰባሉ አንድም ፀሎተ ልብ ይሰጠዋል፤ በፊቱ የትእግስት ምልክት ይታያል በሃጢአቱ ያዝናል ክፉ ህሊና ይርቅለታል የበጎ ነገር መገኛ መከማቻ በምትሆን በፆም ይኖራልና፤ ፆምን የናቀ ያቃለለ ሰው በጎውን ነገር ሁሉ ከራሱ አራቀ፡፡”

ማር ይስሃቅ

የበረከት ፆም ያርግላችሁ


ዘማሪ ዲያቆን ፍፁም ከበደ
ኅዳር 2015 ዓ.ም
2.9K views✞£iŧsûm✞, edited  13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ