Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ መንፈሳዊ ትረካ ሕማማት ክፍል 2 'ይሁዳ የመረጠው ጌታ' ይሁዳ ጌታውን አሳልፎ ከመሄዱ በፊ | ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ

አዲስ መንፈሳዊ ትረካ ሕማማት ክፍል 2 "ይሁዳ የመረጠው ጌታ"

ይሁዳ ጌታውን አሳልፎ ከመሄዱ በፊት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በለምጻሙ ስምዖን ቤት ተገኝቶ ነበር
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳለው ዘማዊዋ ባለ ሽቶዋ ማርያም ይህንን ስትሰማ በለምጻሙ ስምዖን ቤት ሳይፀየፍ ተገኝቶ ከፈወሰው የርሷንም የነፍስ ኃጢአት እንደሚያነጻ ተስፋ አድርጋ ገሰገሰች በፍጹም ንስሐ እና የልብ መሰበር ወደ ጌታችን ቀርባ በውድ ዋጋ የገዛችውን የዐልባስ ጥሩስ ብልቃጥ ሽቶ ያለ አንዳች ስስት በክርስቶስ ላይ አፈሰሰችው ቤቱ በናርዶስ ሽቶ መዓዛ ተሞላ...ሙሉ ትረካውን በድምፅ ለማግኘት












Subscribe like share ማድረግ እንዳትረሱ መንፈሳዊ ቻናሎችን እንደግፍ