Get Mystery Box with random crypto!

Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

የቴሌግራም ቻናል አርማ tadeletibebu — Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tadeletibebu — Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ
የሰርጥ አድራሻ: @tadeletibebu
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 58.57K
የሰርጥ መግለጫ

ማንኛውንም ሀሳብና አስተያየት በዚህ ሊንክ መላክ ይችላሉ @Tadeletibebut

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 44

2022-09-02 14:40:57
18.7K viewsTadele Tibebu, 11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 14:40:14 #ሼር_ፖስት የሰሜኑ ጀብድ ዛሬ በደባርቅ ከተማ ተከብሯል። ዛሬ ሌሊት ላይ 16 የህወሓት ሰርጎ ጎቦችን በቁጥጥር ስር ያዋለችው ደባርቅ ነሀሴ 27 ቀን 2013 ዓ.ም. አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ሀይል ደባርቅን ቆርጦ ለመያዝ ያደረገውን ሙከራ. መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ሀይል፣ ሚሊሻ፣ ፋኖ፣ በተለይም ወጣቱ ገጀራ ይዞ በመግጠም፣ በግንባር ሰራዊቱን እያጎረሰ ፣ ቁስለኛ እያገለለ፣ የሞተ እየቀበረ ፣ ጥይት እያቀበለ የፈፀመውን አይረሴ ተጋድሎ አንደኛ ዓመት አስበዋለች። በቀጣይም ይህ የሰማዕትነት መታሰቢያ ዝክር ነሀሴ 27 በየዓመቱ እንደሚከበር ነው የተነገረው።
18.8K viewsTadele Tibebu, edited  11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 13:24:39
19.5K viewsTadele Tibebu, 10:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 13:24:34
19.5K viewsTadele Tibebu, 10:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 13:23:54 -አይበገሬዎችን ማንም ማስቆም አልቻለም። በዋግኽምራ ዞን በ3 አቅጣጫዎች ማለትም በዝቋላ ወረዳ በቅዳሚት፣ በሰቆጣ ወረዳ በፀመራና በሀሙሲት አቅጣጫ ህወሓት እንደ ባቢሎን የገነባውን ግንብ እየደረመሱና ጠላትን እየማሩኩ ግስጋሴያቸውን ቀጥለዋል። ጀግኖቻችን ትልልቅ የሚባሉ የሰቆጣ ዙሪያና አበርገሌ ምሽጎች ሰብረዋል። ለምሳሌ ቅዳሚት ቀበሌ እና በዚዝ ግምባር የነበረውን ጠንካራ የህውሓት ምሽግ ተቆጣጥረውታል።

-በሁመራ ግምባር በረከት አካባቢ በከባድ መሳሪያ 2 ከፍተኛ ምሽግ ተሰብሯል። እግረኛ ወታደር ወደ ምሽጉ ተጠግቷል። እንደ ማዕበል እየተመመ የሄደው ሚኒሻና ፋኖ "ለጊዜው መከላከያ በቂ ነው" ተብሎ በአንድ ቦታ ሰፍሮ በተጠንቀቅ እየተጠባበቀ ይገኛል።

- ሌላው በሽሬ ዛላምበሳ ግምባር ግስገሳው ቀጥሏል።

-ከባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፀጥታ ምክር ቤት በዚህ ወቅት የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጭማሪ የሚያደርጉ፣ በዓልንና ወቅታዊ ሁኔታውን በመጠቀም በመሠረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ላይ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች እርምጃ እወስዳለሁ ብሏል!

-በወልዲያ ከተማ ተረጋግታለች፣ ዛሬ የባንክ አገልግሎትም ጀምሯል፣ የተሰደደው ህዝብም ተመልሶ እየገባ ነው።

-ባጠቃላይ በሁሉም አወደ ውጊያዎች ወደ ፊት እና ስትራቴጅክ ቦታዎች በሙሉ በኛ የተያዙ ናቸው። ህዝቡም ደጀንነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል፤ ወደ ግምባር የሚሄደው ህዝብም አሁንም አላቆመም፣ በአራቱም አቅጣጫ ወደፊት እየተመመ ይገኛል። እንበርታ፥ እንናነበብ፥ እንደጋገፍ!
19.4K viewsTadele Tibebu, edited  10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:29:05
17.4K viewsTadele Tibebu, 17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:28:20 ጽርሐ ጽዮን ቅድስት ማርያም አንድነት ገዳም አሁን ያለበት ደረጃ፣ መደገፍ ለምትፈልጉ ከስር የባንክ አካውንቱን አስቀምጬዋለ፣ ከላይ የጫንኩትን የአባታችን መልእክትም አድምጡ። ለሌሎችም አጋሩ።

ለሀሳብ ለአስተያየት በዚህ ሊንክ
@Tadeletibebut
17.4K viewsTadele Tibebu, edited  17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:27:10 ይህ የአባታችን ጥሪ በየፌስቡኩ፣ በየግሩፑ፣ በየቴሌግራሙ #ሼር_ፖስት እንዲሆን እጠይቃለሁ። መረጃዎችን ማሰራጨትም አንዱ የእገዛ ዘዴ ነው።

ለጽርሐ ጽዮን አንድነት ገዳም ድጋፍ እንዲያቀርቡ የቀረበ የበረከት ጥሪ
=============
እንደሚታወቀው የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ድንባቄ ተራራ ስር ላይ ጽርሐ ጽዮን ቅድስት ማርያም አንድነት ገዳም ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን እና ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን የጠበቀ፣ በስፋቱ እንደ ሀገረ ስብከቱ ብቸኛ የሆነ፣ በርካታ ምዕመናንን ሊያስተናግድ የሚችል እና ለቤተ ክርስቲያኒቱም ሆነ ለሀገራችን በቅርስነት ተመዝግቦ አገልግሎት ሊሰጥ የሚችል ህንፃ ቤተ ክርስቲያን እየተገነባ ይገኛል። ይህ ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን እንደሚታወቀው እስከ አሁን የሚሠራው በአብዛኛው በአሜሪካ እና ከኢትዮጵያ ውጭ ባሉ የቤተ ክርስቲያን ልጆች በሚያደርጉት ድጋፍ ነው።

በዚሁ መሠረት የሚሠራው ቤተ ክርስቲያን በጣም ግዙፍ እንደመሆኑ መጠን ሀገረ ስበከቱ ከአስተባባሪ ወጣቶች ጋር በጋራ በመሆን ለሥራው ማስፈጸሚያ የሚሆን በተለያዩ እንቅስቃሴዎች ድጋፍ ማሰባሰብ ግድ ሆኖበታል።

ስለሆነም ለተጠቀሰው ቤተ ክርስቲያን ማስፈጸሚያ የሚሆን ቲሸርቶችን በማሳተም መንፈሳዊ የሕዝብ ጉባኤ እና ሩጫ ስለአዘጋጀ እርስዎ ወይም ድርጅትዎ ቲሽርቱን በመግዛት፣ አስፈላጊ የሆኑትን ማቴርያሎች በማቅረብና ገንዘብ በመደገፍ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000495251997 የልጅነትዎትን ድርሻ እንዲወጡ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አቡነ አብርሃም ጥሪ አቅርበዋል።

ታስታውሱ እንደሆነ ገና የዚህ ቤተክርስቲያን መሠረት ሲጀምር መረጃውን ጽፌ ነበር፣ የተወሰነ ሳንቲምም አሰባስበናል፣ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ዛሬ ከዚህ ደርሷል!

ለበለጠ መረጃ
========
ቀሲስ ፋሲል አጥናፉ
0913174483 የገዳሙ ጸሓፊ
ቀሲስ ጥበቡ ክበር
0918022235 የሊቀ ጳጳሱ ልዩ ጸሓፊ.

ስለሚያደርጉት ድጋፍም በእግዚአብሔር ስም ከልብ እናመሰግናለን። የሚሰጥ በልግስና ይስጥ ሮሜ 12፥8

ለሀሳብ ለአስተያየት በዚህ ሊንክ
@Tadeletibebut
17.2K viewsTadele Tibebu, edited  17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:25:05
16.8K viewsTadele Tibebu, 17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 13:16:43
15.9K viewsTadele Tibebu, 10:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ