Get Mystery Box with random crypto!

#ሼር_ፖስት የሰሜኑ ጀብድ ዛሬ በደባርቅ ከተማ ተከብሯል። ዛሬ ሌሊት ላይ 16 የህወሓት ሰርጎ ጎቦ | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

#ሼር_ፖስት የሰሜኑ ጀብድ ዛሬ በደባርቅ ከተማ ተከብሯል። ዛሬ ሌሊት ላይ 16 የህወሓት ሰርጎ ጎቦችን በቁጥጥር ስር ያዋለችው ደባርቅ ነሀሴ 27 ቀን 2013 ዓ.ም. አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ሀይል ደባርቅን ቆርጦ ለመያዝ ያደረገውን ሙከራ. መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ሀይል፣ ሚሊሻ፣ ፋኖ፣ በተለይም ወጣቱ ገጀራ ይዞ በመግጠም፣ በግንባር ሰራዊቱን እያጎረሰ ፣ ቁስለኛ እያገለለ፣ የሞተ እየቀበረ ፣ ጥይት እያቀበለ የፈፀመውን አይረሴ ተጋድሎ አንደኛ ዓመት አስበዋለች። በቀጣይም ይህ የሰማዕትነት መታሰቢያ ዝክር ነሀሴ 27 በየዓመቱ እንደሚከበር ነው የተነገረው።