Get Mystery Box with random crypto!

Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

የቴሌግራም ቻናል አርማ tadeletibebu — Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tadeletibebu — Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ
የሰርጥ አድራሻ: @tadeletibebu
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 58.57K
የሰርጥ መግለጫ

ማንኛውንም ሀሳብና አስተያየት በዚህ ሊንክ መላክ ይችላሉ @Tadeletibebut

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 41

2022-09-25 20:26:30 እናታለም ደሴ ምሽት ላይ
ለመስቀል እንድህ ድምቅ ብላለች
16.0K viewsTadele Tibebu, 17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 21:22:27
16.7K viewsTadele Tibebu, 18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 21:22:14
16.8K viewsTadele Tibebu, 18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 21:19:53 የዛሬ ውሏችንና ሥራችን ድንቅ ነበር፤
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የክብር ዶክትሬታቸውን ሲቀበሉ በመገኘቴ በህይወት ዘመኔ ከአጋጠመኝና በመጨረሻም ከማላገኘው እድል አንዱ ነው።
16.0K viewsTadele Tibebu, 18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 13:55:25
14.9K viewsTadele Tibebu, 10:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 13:55:24
14.0K viewsTadele Tibebu, 10:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 13:55:23
12.5K viewsTadele Tibebu, 10:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 19:44:35
21.8K viewsTadele Tibebu, 16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 19:44:27
21.8K viewsTadele Tibebu, 16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 19:42:20 "ይች ምድር ክርስቶስን ሰቅላለች። ሶቅራጥስን መርዝ ግታ ገድላለች። ጆርዳኖ ብሩኖን በእሳት ጧፍ ውስጥ ከታ አቃጥላ ገድላለች። አለም እውነትን መሼከም አትችልም።እውነት ያቅራታል።....."

"በላይ ዘለቀን አንቃ ገላ፣ ልጁን የሻሽ ወርቅን ተራ አረቂ ሻጭ አድርጋ የልጅ ልጁን ለግርድና አረብ ሃገር የምትልከው ኢትዮጲያ ዛሬም ኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህን አጣች/ገደለች/እናታለም ኢትዮጲያ ግን ምን አደረግን!? አንችን ብለን ለቁም ስለሞትን ምን አደረግን!?. ..እኛ እኮ የእሱን ታሪክ እየሰማን አድገን ነው ኢትዮጲያዊ የሆንን።....ይብላኝ ለመጭው ጊዜ።"

ዘመነ ካሴ የዛሬ 4 ዓመት የጻፈው!
22.2K viewsTadele Tibebu, 16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ