Get Mystery Box with random crypto!

'ይች ምድር ክርስቶስን ሰቅላለች። ሶቅራጥስን መርዝ ግታ ገድላለች። ጆርዳኖ ብሩኖን በእሳት ጧፍ ው | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

"ይች ምድር ክርስቶስን ሰቅላለች። ሶቅራጥስን መርዝ ግታ ገድላለች። ጆርዳኖ ብሩኖን በእሳት ጧፍ ውስጥ ከታ አቃጥላ ገድላለች። አለም እውነትን መሼከም አትችልም።እውነት ያቅራታል።....."

"በላይ ዘለቀን አንቃ ገላ፣ ልጁን የሻሽ ወርቅን ተራ አረቂ ሻጭ አድርጋ የልጅ ልጁን ለግርድና አረብ ሃገር የምትልከው ኢትዮጲያ ዛሬም ኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህን አጣች/ገደለች/እናታለም ኢትዮጲያ ግን ምን አደረግን!? አንችን ብለን ለቁም ስለሞትን ምን አደረግን!?. ..እኛ እኮ የእሱን ታሪክ እየሰማን አድገን ነው ኢትዮጲያዊ የሆንን።....ይብላኝ ለመጭው ጊዜ።"

ዘመነ ካሴ የዛሬ 4 ዓመት የጻፈው!