Get Mystery Box with random crypto!

Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

የቴሌግራም ቻናል አርማ tadeletibebu — Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tadeletibebu — Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ
የሰርጥ አድራሻ: @tadeletibebu
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 58.42K
የሰርጥ መግለጫ

ማንኛውንም ሀሳብና አስተያየት በዚህ ሊንክ መላክ ይችላሉ @Tadeletibebut

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 38

2022-10-02 19:42:32 "ፋኖ በመላው ዐማራ ውስጥ አለ። ፋኖነት ኢትዮጵያን ከመፍረስ የሚታደግ አስተሳሰብ ላይ የተመሰረተ ዐማራዊ መዋቅር ነው። ፋኖነት በጆግራፊ ወይም በወንዝ የተገደበ አይደለም፤"

"አዲሱ የዐማራ ትውልድ ባለፉት 50 አመታት ሲገዘገዝ የነበረውን ዐማራነት ነው ከፈዘዘበት እንደገና ቀስቅሰን ያስነሳነው፣ የተጠራቀመውን የፖለቲካ ክፋት አቧራ ነው አራግፈን እንዲያንፀባርቅ ያደረግነው፣ የጠወለገውን ቅጠል ነው እንደገና ውሃ ፈሶበት እንዲለመልም ያደረግነው"

"የምንወዳት ኢትዮጲያ ውስጥ ዛሬውኑ ሰላምን የሚፈልግ 'ዜጋ፣' አንደኛ ቢያንስ ከጣሊያን ወረራ ጀምሮ የተሰበከውን ፀረ-ዐማራ ትርክት ከአእምሮው ይፋቅ።
....ሁለተኛ ወያኔዎች እና የመንፈስ ልጆቻቸው 'ህገ መንግስት' እያሉ የሚጠሩትን የቂም ሰነድ [መወገድ አለበት]....ያለበለዚያ ሰላምን እርሱት።"

ሁለቱን አንቀጽ ዘመነ ካሴ የተናገረውና የመጨረሻውን አንቀጽ የዛሬ 3 ዓመት ገደማ የጻፈው ነው። እንደዚህ ያሉ የዘመነን አይዶሎጂ የሚያንፀባርቁ ምልከታዎች ቢጻፉና ቢተነተኑ በዙ የትግል እርሾ፣ አዲስ የአስተሳሰብ ርዕዮት ይወጣቸዋል። የእነ አሪስቶትል (polis)፣ ጃክዩስ ሩሶ (Poupular Sovereignty)፣ አሌክሰሰ ቶክቪል (Civil Society) እንዲሁም ካርል ማርክስን (Class/Stateless Society) ዛሬም ድረስ የፖለቲካና የሥነ መንግሥት ፍልስፍናቸው እየተነተነ ትውልድ ይመራመርበታል፤ ይማርበታል። ይህ የሆነው በተለያየ ወቅት የተናገሯቸውና የጻፏቸው በአግባቡ በመሰነዱ ነው።

ለማንኛውም ነገ እግዚአብሔር ቸር ያሰማን

ለሃሳብ አስተያየት
@Tadeletibebut
18.5K viewsTadele Tibebu, edited  16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 20:22:54
17.9K viewsTadele Tibebu, 17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 20:22:53
17.9K viewsTadele Tibebu, 17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 20:21:58 የወንድማችን ማዲንጎ አፈወርቅ መታሰቢያ ፕሮግራም
በጎንደር ሲኒማ አዳራሽ እና በአፄ ቴዎድሮስ አደባባይ!
17.2K viewsTadele Tibebu, 17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 16:58:36
20.4K viewsTadele Tibebu, 13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 16:58:20 ቴዲና ባለቤቱ የህዝብ ልጆች ከባለቤቱ አምለሰት ጋር በማዲንጎ አፈወርቅ መኖሪያ ቤት በመገኘት ቤተሰቦቹን አፅናንቷል።
19.5K viewsTadele Tibebu, 13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 08:22:07
20.5K viewsTadele Tibebu, 05:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 21:06:17 አንዱ "እኔን ያሳሰበኝ 'ቀሪውን ዐማራ ለማዳን እንችል ይሆን?" አለኝ። አወን!..ነበር መልሴ። የላቀ ራእይ ካለን እንችላለን።

የላቀው ራእይ በዐማራ ደረጃ ማሰብ ነው። ዐማራን ከኢትዮጵያ ካርታ ላይ ለመደምሰስ የሚሮጡ ሃይሎችን መቋቋም የምንችለው ከብጥስጣሽ የጎጥ ስሜቶች ባሻገር ሰፊ ራእይ ካለን እንችላለን!

ዐማራ በጎጥ ፖለቲከኞች የስንግ ተይዟል። በርግጥ ዐማራነት ማሸነፉ አይቀርም። ምን ያህል ዋጋ እና ጊዜ እንደምንከፍል ግን ገና አልታወቀም።

"የትብብር ጩኸት!" የሚባል ነገር አለ። ባለንበት ወቅት የሚያስፈልገን ግን ከዚያም በላይ፣ "የትብብር ቁጣ!" ጭምር ነው። እንደ ኢያሪኮ በጩኸት የሚፈርስ ግንብ የለም። የትብብር ቁጣ፣ የትብብር ሥራ፣ የትብብር ትግል፣ የትብብር ስትራቴጂና ታክቲክ ወሳኝነት አላቸው።

እስካሁን የተሳሳትናቸው፣ ምን ማድረግ እንደሌለብን ጠቁመውናል። አብንና አሥራት ሚዲያ የዐማራ ህዝብ የትግል ውጤት ነበሩ፤ አሥራት ከስሟል፤ አብን ጣረሞት ላይ ነው። ከዚህ ምን ተማርን? ስህተታችን ምኑ ላይ ነው? አብን ለምን ከመዐሕድ ውድቀት አልተማረም? አሁንስ ከውድቀታችን ተምረናል ወይ?

ነገ አዲስ ተቋም ብንገነባ እንደ ህጻን ልጅ የቃቃ ጨዋታ መልሶ ላለመፍረሱ ምን ዋስትና አለን? ችግራችን ምንድነው?

የከሸፉ ሙከራዎቻችን ማድረግ የሌለብንን መጠቆም ከቻሉ፣ በእጃችን ላይ የቀረውን አማራጭ ማየት አለብን። ለዚያም ደግሞ እንመጥናለን።

ለሃሳብ አስተያየት
@Tadeletibebut
11.1K viewsTadele Tibebu, edited  18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 21:11:10
10.2K viewsTadele Tibebu, 18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 21:10:43 #ሼር_ፖስት እናመሰግናለን አቶ ስማቸው መታከት "ለጽርሐ ጽዮን እሮጣለሁ!" ታላቁ ሩጫ ለአንድ ሺህ ቲሸርት ማሰሪያ እስከነ ህትመቱ 130 ሺህ ብር አበርክተዋል። በወንድማችን እሱባለው ልይህ አማካኝነት በጽርሐ ጽዮን ቅድስት ማርያም አንድነት ገዳም በተከፈተው ሂሳብ ቁጥር ገቢ ሆኖ ደረሰኙን ተቀብለናል። አቶ ስማቸው ተጨማሪ ድጋፍ እንደሚያደርጉም ቃላቸውን ሰጥተዋል። ስማቸው በባህርዳር ከተማ የመጀመሪያው የባላገሩ ባህል እና መዝናኛ ባለቤት የነበሩ፣ አሁን ኑሮውን በአዲስ አበባ ያደረገ ቀናዒ ሰው ነው። ይህ ገንዘብ የመጣው በእሱባለው ልይህ አማካኝነት ነው፣ Esubalew Liyeh በባህርዳር ከነማ የደጋፊዎች ማኅበርም የሚታወቅ፣ ቅን፣ ተባባሪና ታማኝ ወንድማችን ነው። ከዚህ ቀደምም በበጎ ሥራ ይታወቃል። ሁለቱም እስከመጨረሻው ከጎናችን እንደሚሆኑ ቃል ገብተዋል። ሁለቱንም አመሰግኑልኝ

ቲሸርቶቹ አሁንም በሽያጭ ላይ ናቸው። በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኦርቶዶክሳውያንም የበረከቱ ተካፋይ እየሆኑ ነው። ሌሎችም ቲሸርቱን በመግዛት ሆነ በቀጥታ በተከፈተው አካውንት ገቢ በማድረግ የልጅነትዎትን ድርሻ እንዲወጡ ጥሪ እናቀርባለን።

ቲሸርቱን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ከሚገኘው ታዬ እስትሽነሪም ማግኘት ትችላላችሁ። ሌላ ቦታ የምትኖሩ መላክ እንችላለን። የአንዱ ቲሸርት ዋጋ 250 ብር ብቻ ነው። በቀጥታ በገንዘብ መደገፍ ለምትፈልጉ የጽርሐ ጽዮን ቅድስት ማርያም አንድነት ገዳም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር '1000495251997'

ስለሚያደርጉት ድጋፍም በእግዚአብሔር ስም ከልብ እናመሰግናለን። "ተነሱ፣ ወደ ጽዮን እንወጣ! ኤር 31፥6

ማናገር የምትፈልጉ በዚህ ጻፉልኝ
@Tadeletibebut
10.3K viewsTadele Tibebu, edited  18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ