Get Mystery Box with random crypto!

Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

የቴሌግራም ቻናል አርማ tadeletibebu — Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tadeletibebu — Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ
የሰርጥ አድራሻ: @tadeletibebu
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 58.57K
የሰርጥ መግለጫ

ማንኛውንም ሀሳብና አስተያየት በዚህ ሊንክ መላክ ይችላሉ @Tadeletibebut

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 42

2022-09-22 07:55:00
26.2K viewsTadele Tibebu, 04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 21:27:08
9.4K viewsTadele Tibebu, 18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 21:26:36 የኢትዮጵያን መከላከያ ኃይል፣ ልዩ ኃይልና ፋኖን ማንም ሊያስቆማቸው አልቻለም፤ ህወሓት የሚናከስበትን ጥርስ እያራገፉ ትናንት አዳርቃይን፣ ዛሬ ማይጠብሪን ተቆጣጥረዋል። እነዚህን ከተሞች የተቆጣጠሩት ህወሓት
አይነኬ ብሎ የገነባውን ምሽግ እያፈራረሱ ነው።
ሦስተኛው የሸረሪማ ምሽግም ተደርምሷል። በነገራችን ላይ እግር አውጭኝ ብሎ የተበታተነውን የህወሓት ጀሌ የተከዜ ወንዝ እንደ ግንድ እያግተለተለ የወሰደው ቀላል አይደለም
9.4K viewsTadele Tibebu, 18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 12:09:14
5.2K viewsTadele Tibebu, 09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 12:09:04
5.5K viewsTadele Tibebu, 09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 12:08:26 በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ! የእንግጫ ነቀላና ከሴ አጨዳ በዓል በተለያዩ ዝግጅት መከበር ጀምሯል። የዐማራ ባህል መግለጫ የሚሏቸውን ለማስወገድ ላለፉት 40 ዓመታት ገዝግዘው ለመቁረጥ ቢሞክሩም አልተሳካላቸውም። የዐማራው የቅርስ፣ የኩራትና የክብር ምንጭ፣ የታሪኩ ሞገስ የሆኑትን ቱባ እሴቶችን አስተዋሽ እንዳይኖራቸው፣ በተለይም ከመንግስታዊና ህዝባዊ የኪነ-ጥበብ መድረክ እንዲወገዱ፣ ጎልተውና ደምቀው እንዳይታዩ ከሚዲያ እንዲርቁ ተደርገው ቆይተዋል።

ዛሬ የተቋረጠውን በዓል ለመመለስ የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት። ተገቢውን የሚዲያ ሽፋንም ሊሰጠው ይገባል።
5.2K viewsTadele Tibebu, edited  09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 11:37:27
7.0K viewsTadele Tibebu, 08:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 19:58:09
12.9K viewsTadele Tibebu, 16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 19:58:06
13.0K viewsTadele Tibebu, 16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 19:57:05 #ሼር_ፖስት! ደብረ ማርቆስ የጳጉሜ ነፀብራቅ፣ የአዲስ ዓመት ማብሰሪያ የሆነውን የእንግጫን በዓል ለማክበር መሠናዶዋን ቀጥላለች፣ እንግዶችም ወደ ከተማዋ እየገቡ ናቸው። በዚህ አጋጣሚ ይህ ተረስቶና ተቋርጦ የነበረን በዓል ለማስተዋወቅ አክቲቪስቶች፣ የመንግሥት ሚዲያዎች ማንኛውም የፌስቡክ ተጠቃሚ ልዩ ትኩረት እንድትሰጡት ለማሳሰብ እወዳለሁ። ሌላው ከካሽሚር የሚሰሩ የሴቶች ልብስና ወንዶች የሚለብሱት በተለምዶ ጎጃም አዘነ የሚባል ልብስ የጎጃም ዐማራን ህዝብ የሚወክል የባህል አልባሳት አይደለም፣ በተለይ የጎጃም ሙዚቃ የምትሰሩ ሰዎች እርምት ልታደርጉ ይገባል። ከሙዚቃው በፊት የማኅበረሰቡን ባህል፣ ወግና ልማድ ልታውቁ ይገባል። የቴዲ አፍሮ "ማር እስከጧፍ" ቪዲዮ ጥሩ ተሞክሮ ነው። በተለይ ጎጃም አዘነ የሚባለው አልባሳት እንዴት እንደተስፋፋ የተሰራውን ደባና ሸፍጥ ወደፊት በማስረጃ የማቀርበው ይሆናል።
12.9K viewsTadele Tibebu, edited  16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ