Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያን መከላከያ ኃይል፣ ልዩ ኃይልና ፋኖን ማንም ሊያስቆማቸው አልቻለም፤ ህወሓት የሚናከስበት | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

የኢትዮጵያን መከላከያ ኃይል፣ ልዩ ኃይልና ፋኖን ማንም ሊያስቆማቸው አልቻለም፤ ህወሓት የሚናከስበትን ጥርስ እያራገፉ ትናንት አዳርቃይን፣ ዛሬ ማይጠብሪን ተቆጣጥረዋል። እነዚህን ከተሞች የተቆጣጠሩት ህወሓት
አይነኬ ብሎ የገነባውን ምሽግ እያፈራረሱ ነው።
ሦስተኛው የሸረሪማ ምሽግም ተደርምሷል። በነገራችን ላይ እግር አውጭኝ ብሎ የተበታተነውን የህወሓት ጀሌ የተከዜ ወንዝ እንደ ግንድ እያግተለተለ የወሰደው ቀላል አይደለም