Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ET™

የሰርጥ አድራሻ: @skysport_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 240.44K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 425

2022-10-03 21:08:33
9.2K viewsʙᴇᴋᴀ ʜᴀsʜɪᴍ, 18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 12:33:35
አሰላለፍ

07:00| ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
2.5K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 12:31:55
ፊል ፎደን በማንችሰተር ሲቲቤት እስከ 2027 ድረስ የሚያቆየውን ኮንትራት በዚህ ሳምንት ይፈርማል።

ምንጭ ፦ David_Ornstein

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
2.7K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 11:13:40
ካልም ዊልሰን ከኒውካስል ጋር ያለውን ኮንትራት ለሁለት አመት ለማራዘም ከስምምነት ደርሷል።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
6.5K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 10:50:24
የማንቸስተር ዩናይትዱ የመሀል ተከላካይ ራፋኤል ቫራን በትላንትናው ጨዋታ ላይ የ ቁርጭምጭሚት ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ መውጣቱን ተከትሎ የህክምና ምርመራ እየተደረገለት ይገኛል። ከምርመራውም በኃላ ጉዳቱ ምን ያህል እንደሆነ ይታወቃል።

➪ LEQUIPE

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
7.9K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  07:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 10:40:45
ክሪስቶፈር ንኩንኩ በ2023 ክረምት ወደ ቼልሲ ለመግባት ቅድመ ኮንትራት ፈርሟል።

ቼልሲዎች ለ24 አመቱ ተጫዋች ከ60 ሚሊየን ፓውንድ በላይ ለመክፈል ቃል ገብተዋል።

ምንጭ ፦ David_Ornstein

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
8.2K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 09:54:33
ሃሪ ኬን በፕሪሚየር ሊጉ BIG SIX ክለቦች ላይ ያስቆጠራቸው ግቦች መጠን ።

◉ አርሰናል: 14 ግቦች
◉ ቼልሲ፡ 7 ግቦች
◉ ሊቨርፑል: 7 ግቦች
◉ ማንቸስተር ዩናይትድ፡ 5 ግቦች
◉ ማንቸስተር ሲቲ፡ 4 ግቦች

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
10.1K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 06:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 08:57:27
ባርሴሎና በዚህ ሲዝን በሁሉም የላሊጋ ስታቲስቲክስ እየመራ ነው።

- በደረጃ ሰንጠረዥ: ባርሴሎና በ19 ነጥብ

- ብዙ ጎሎች በማስቆጠር ፡ ባርሴሎና (19)

- ጥቂት ግቦችን በማስተናገድ፡ ባርሴሎና (1)

- ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ፡ ሌዋንዶውስኪ (9)

- ከፍተኛ አሲስት አድራጊ፡- አንሱ እና ባልዴ (3)

- በርካታ ኪሊንሺት ፡ ቴር ስቴገን (6)

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
12.2K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  05:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 08:47:09
ሪያል ማድሪድ በላሊጋ ከተሰጡት ያለፉት 7 የፍፁም ቅጣት ምቶች ውስጥ አምስቱን ስቷል።

ቤንዜማ vs ሴልታ
ቤንዜማ vs ኦሳሱና
ቤንዜማ vs ኦሳሱና
ሃዛርድ vs ሴልታ
ቤንዜማ vs ኦሳሱና

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
11.7K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 08:41:28
በሀገራችን የሚደረገው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች የምድብ ዛሬ ይጀመራሉ

07:00 | ዩጋንዳ ከ ቡሩንዲ
10:00 | ኢትዮጵያ ከ ሱማሌያ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
11.4K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ