Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ET™

የሰርጥ አድራሻ: @skysport_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 243.10K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 422

2022-10-04 15:42:33
የWho scored የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ 11 ይህን ይመስላል።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
4.7K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 15:39:52
ሞድሪች በዚ እድሜው በምርጥ አቋሙ ላይ በአለማችን ምርጡ ክለብ ላይ እየተጫወተ ይገኛል ፤ ይሄንን ማንን ማድረግ አልቻለም ዣቪም ቢሆን ወይም አንድሬስ ኢኔስታ ። ሞድሪች ማድረግ የቻለውን የትኛውም ተጫዋች ሲያደርገ አልተመለከትኩም ።

የሻካታር ዶኔስኩ አሰልጣኝ ኢጎር ጆቪሴቪክ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
4.8K viewsAbđįmãdrįdištâ , 12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 15:05:40
ከሁለትም አመታት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
6.2K viewsAbđįmãdrįdištâ , 12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 14:53:42
ካለፈው የውድድር አመት ጀምሮ እንግሊዛዊ ሆኖ በፕሪሚየር ሊጉ እንደ ጀምስ ማዲሰን በትንሽ ደቂቃ ብዙ ግብና አሲስት ያደረገ የአጥቂ አማካይ የለም።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
6.8K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 14:50:26
የWho Scored የስፔን ላሊጋ የሳምንቱ ምርጥ 11 ይህን ይመስላል።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
6.8K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  11:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 14:49:30
የስፔን ላሊጋ የደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
6.8K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  11:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 14:49:10
የስራ ማግኛ ኦንላይን ፕላትፎርም /ሊንኮችህ/ ዝርዝር ለማግኘት

Join our telegram

https://t.me/+ouk3VZMGI7xjNTY8
6.7K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, 11:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 13:15:57
ኤሪክ ቴን ሃግ በጥር የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ማንችስተር ዩናይትድ የሚፈልገውን ክፍያ ለክርስቲያኖ ሮናልዶ ለመክፈል ፍቃደኛ የሆነ ክለብ ከመጣ ክርስቲያኖ ክለቡን እንዲለቅ እንደሚፈቅድ ቴሌግራፍ ዘግቧል ።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
10.0K viewsAbđįmãdrįdištâ , 10:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 12:48:23
• ይሄንን ያውቃሉ

ቤልጂየማዊው የማንችስተር ሲቲ የመሃል ሜዳ ኮከብ ኬቨን ዴብሮይኔ በፕሪምየር ሊጉ በቆየባቸው ሰባት አመታቶች ውስጥ አንድም ጊዜ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን ማሸነፍ አልቻለም ESPN

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
10.6K viewsAbđįmãdrįdištâ , 09:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 12:31:15
አርሰናል በአስደናቂ የውድድር ዘመን አጀማመር ላይ የሚገኘውን ተከላካይ ዊሊያም ሳሊባን ኮንትራት ለማራዘም እየሰራ ይገኛል።

መድፈኞቹ የፈረንሳዊውን ተከላካይ ኮንትራት እሰከ 2027 ለማራዘም ይፈልጋል።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
10.6K views𝔸𝕓𝕖 Esuba, edited  09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ