Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ET™

የሰርጥ አድራሻ: @skysport_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 240.52K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2024-04-06 22:36:01
ሮቤርቶ ዴ ዘርቢ ስለ ፔናሊቲዉ እና ስለዳኘዉ


" ፔናሊቲው የሚያሰጥ እና ግልፅ ነበር ስለ አርቢትሩም ብዙ ማዉራት አልፈልግም ግን ጥሩ ነበሩ ።" ተሸንፈናል እሱ እርግጥ ነዉ ነገር ግን በዳኛዉ ምክንያት አይደለም ሲል ተደምጧል።

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
14.5K views☛NATI☚_𓀌, edited  19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-06 22:33:01
ካይ ሀቨርትዝ ስለ ራስ መተማመን :-

"በእርግጥ ጠንካራ እንደሆንን ተሰምቶናል  እናም በራሴ ተደስቻለው ቡድኑን ለመርዳት ሞክርያለው እና ወደፊት እቀጥላለው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።" ብሏል

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
14.2K views☛NATI☚_𓀌, 19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-06 22:30:01
ካይ ሃቨርትዝ የቀኑን የሲቲ ጨዋታ ውጤት እንዳየ ሲጠየቅ የሰጠዉ ምላሽ፦

" እውነቱን ለመናገር እንደዚህ አይነት ነገሮችን ማውራት አልወድም።

እኛ በራሳችን ጨዋታዎች ትኩረት እናደርጋለን እያንዳንዱን ጨዋታ ማሸነፍ እና የራሳችን የቤት ስራዎች በተገቢው መስራት የተሻለ ነው።

የሌሎችን ቡድን ውጤት ከማየት ይልቅ በራሳችን ላይ ማተኮር እንመርጣለን ።" ሲል ተናግሯል ።

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
13.9K views☛NATI☚_𓀌, 19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-06 22:28:01
  ቡካዮ ሳካ፡

“ያለፈው የውድድር ዘመን ጥሩ አልነበረም ነገር ግን ካለፈዉ ትምህርት ወስደናል በዚህ አመት የበለጠ ምቾት ይሰማናል ቡድኑ የተሻለ ነው በጣም ጥሩ ቦታ ላይ ነን፣ መቀጠል ብቻ ነዉ ያለብን።" ብሏል

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
12.6K views☛NATI☚_𓀌, 19:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-06 22:25:09
◉ የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ በሊጉ 2 ቀሪ ጨዋታዎች እየቀሩት በ43 ነጥብ በደረጃ ሰንጠረዡ 9ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
12.6K viewsᴅ ᴀ ɢ ɪ , 19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-06 22:18:19
መድፈኛው አርሰናል በ2024 ምንም አይነት ሽንፈት አልቀመሰም!

10 አሸነፈ 1 አቻ 0 ሽንፈት!

38 ጎሎችን አስቆጥሮ በአንፃሩ 4 ጎሎችን አስተናግዷል!

3-0 Brighton
2-0 Luton
0-0 Man City
2-1 Brentford
0-6 Sheffield United
4-1 Newcastle
0-5 Burnley
0-6 West Ham
3-1 Liverpool
1-2 Nottingham Forest
5-0 Crystal Palace

ማግኘት ካለበት 33 ነጥብ ውስጥ 31 ነጥብ መሰብሰብ ችሏል በአዲሱ ዓመት የአርሰናል የተከላካይ ክፍሉ የተዋጣለት ሆኑዋል፡፡

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
12.9K views 🄶🄸🄵🅃@452✞✟✟✟✟, edited  19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-06 22:11:06
ሀቨርትዝ የጨዋታው ኮኮብ በመባል ተመርጧል።

ካይ ሀቨርት በዛሬው ጨዋታ

8 ኳስ በተቃራኒ ክለብ ቦክስ ውስጥ ኳስ ነካ

3 እድሎች ፈጠረ

2 ሙከራ አደረገ

1 ጎል አስቆጠረ

1 አሲስት አደረገ

Kai on

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
12.7K views☛NATI☚_𓀌, 19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-06 22:02:12
አሁን በተደረገ የጣሊያን ሴሬኣ ጨዋታ ማቲዮ ጉንዶዚ እና ዲባላ መካከል አለመግባባት የተፈጠረ ሲሆን ዲባላ ለፈረንሳዊው ጉንዶዚ የአለም ዋንጫውን ይዞ የተነሳው ፎቶ ያረፈበትን መጋጫ አውጥቶ ሲያሳየው ተስተውሏል

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
12.8K viewsUtopia, 19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-06 21:59:57
አጎበር (ዛንዚራ)

ቢንቢ አላስተኛ ብሎዎታል ወይም የህፃን ልጅዎን ሰውነት እያበላሸ አስጨንቆዎታል!!!
ለነብሰ ጡር
ለአራስ ሴቶች
ቢንቢ/ዝንብ ለሚበዛበት አካባቢ ተመራጭ

ምንም አይነት ኬሚካል ስለሌለው አያቃጥልም
አራት ከለር አለዉ


ዋጋ፦ 1800 ብር ብቻ

ይዘዙን  ያሉበት በነፃ  እናደርሳለን!!
ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ
 0923888885                                  
 0911885919

በቴሌግራም ለማዘዝ  
    @kingmart2
   @Smartplusb
አድራሻ ሜክሲኮ የቄራ ታክሲ መያዝ አይመን ህንፃ 2ኛ ፎቅ 208 ቁጥር

ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/KingMart1
12.7K viewsUtopia, 18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-16 21:36:13
የኤፌካፕ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ !

        46'

➜ ማንቸስተር ሲቲ 2-0 ኒውካስትል
#በርናንዶ 13' 31'

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
13.7K viewsLeo Tedi, 18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ