Get Mystery Box with random crypto!

ካይ ሃቨርትዝ የቀኑን የሲቲ ጨዋታ ውጤት እንዳየ ሲጠየቅ የሰጠዉ ምላሽ፦ ' እውነቱን ለመናገር እ | SKY ስፖርት ET™

ካይ ሃቨርትዝ የቀኑን የሲቲ ጨዋታ ውጤት እንዳየ ሲጠየቅ የሰጠዉ ምላሽ፦

" እውነቱን ለመናገር እንደዚህ አይነት ነገሮችን ማውራት አልወድም።

እኛ በራሳችን ጨዋታዎች ትኩረት እናደርጋለን እያንዳንዱን ጨዋታ ማሸነፍ እና የራሳችን የቤት ስራዎች በተገቢው መስራት የተሻለ ነው።

የሌሎችን ቡድን ውጤት ከማየት ይልቅ በራሳችን ላይ ማተኮር እንመርጣለን ።" ሲል ተናግሯል ።

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia